Page 1 of 1

<አንድ ብርጌድ ሙሉ የሚበላ አፍኖ፤ እውነትም ሆዳም ነው አጋሥስ ነው ፋኖ።> የቀድሞው አማራ ልዩ ኃይል - የአሁኑ ፋኖ። ፋኖነት መንፈስ ነው።ቀጥታ ከጦር ምሽግ!ለሁለቱ ኮሎኔሎች ተዘፈነላቸው

Posted: 07 Oct 2023, 10:06
by Abere
<
አንድ ብርጌድ ሙሉ የሚበላ አፍኖ፤
እውነትም ሆዳም ነው አጋሥስ ነው ፋኖ።>

የቀድሞው አማራ ልዩ ኃይል - የአሁኑ ፋኖ። ፋኖነት መንፈስ ነው።ቀጥታ ከጦር ምሽግ!ለሁለቱ ኮሎኔሎች ተዘፈነላቸው!ልብ የሚያሞቅ የፋኖ ድምፅ- ፋኖ ስትሆን ልዩ ስሜት ይሰማኸል ይላል። ብርጌድ ሙሉ ኦነግ የጨረሰው ፋኖ።