Page 1 of 1

Habtamu Ayalew

Posted: 06 Oct 2023, 17:59
by Abaymado
አምላክ ጥቁር ነው መባሉ ምኑ ነው መጥፎነቱ? ከአለም ጋር ነው የምትላተመው:: ከስንቱ ጋር ተናክሰህ ትችለዋለህ? የምትናገረውን ነገር አየተጠነቀቅህ ቢሆን ጥሩ ነው::



Re: Habtamu Ayalew

Posted: 06 Oct 2023, 18:09
by Abaymado
ሁለተኛ የሰውን ቪዲዮ ወስዳችሁ ክሬዲት ሳትሰጡ ማቅረብ ያሳፍራል:: የልጁን ቲክ ቶክ አይቼዋለሁ:: ይህን ከማቅረባችሁ በፊት ኦሮሞዎች ይህንን ዘፈን መዝፈናቸውን ማወቅ ነበረባችሁ : ከልጁ ይህንን መረጃ መሰድ አልነበረባችሁም