Counting down መስከረም 30 ቀን - end of እኖሌ Operation. So far, Fano captured truck load of OLF-ENDF.
Posted: 05 Oct 2023, 18:19
Counting down መስከረም 30 ቀን - end of እኖሌ Operation. So far, Fano captured truck load of OLF-ENDF.አብይ አህመድ ከአሁኑ ድራማ መስራት ጀምሯል። የውሸት ምርኮኛ የፋኖ ልብስ በማልበስ መስከረም 30 ቀን ሲደርስ ማረኩኝ ብሎ ለማስወራት ይችል ዘንድ። የድራማው ተዋናዮች ከወድሁ ተመርጠው የፋኖ መለዮ በማልበስ እየተለማመዱ ናቸው ምን እንደት ማለት እንዳለባቸው በዚያች በቀጠሮ ቀን - መስከረም 30 ቀን።