Page 1 of 1

መቸ ነው ሽመልስ አብዲሳ እና ዐብይ ለኦሮምያ ክልል እናቶች በጦርነት ስለአለቁት ልጆቻቸው መርዶ የሚያረዱት- የሀዘን ቀን የሚያውጁት? ወያኔ አዝና ጨርሳለች ተራው የብልጽግና-ኦነግ ነው።

Posted: 05 Oct 2023, 17:27
by Abere
መቸ ነው ሽመልስ አብዲሳ እና ዐብይ ለኦሮምያ ክልል እናቶች በጦርነት ስለአለቁት ልጆቻቸው መርዶ የሚያረዱት ወይም የሀዘን ቀን የሚያውጁት? ወያኔ አዝና ጨርሳለች አሁን ተራው የብልጽግና-ኦነግ ነው።