Page 1 of 1

አናቲ ኪዳነ ምህረት ከብራለች! እዚያ የነበረው አዳብና የጉድ ነው! ከሴቱ ወንዱ በዛ እንጂ!!!

Posted: 05 Oct 2023, 14:37
by Horus
አዳብና (አደይ አብና) ከመስቀል ማግስት እስከ ጥቅምት አቦ ድረስ የሚደረግ የወጣቶች ጨዋታ ባህል ነው