Page 1 of 1

ታላቁ እስክንድር ነጋ የበሻሻውን ዐብይ አህመድ እውነትም በሻሻ አደረገው።

Posted: 05 Oct 2023, 13:55
by Abere
ታላቁ እስክንድር ነጋ የበሻሻውን ዐብይ አህመድ እውነት በሻሻ አደረገው።የኦሮሙማ ሰራዊት ከጉድጓድ ውሃ ተሰብራ የወደቀች አህያ አድርጎታል። 6 ወር ሙሉ ከነአፍንጫው በአገር ሀብት ታጥቆ የገባውን ኦነግ እምሽክ ድቅቅ በማድረግ አድስ አበባ የከተመውን ቱባ ኦነግ ብርክ -ጭንቅ ያሰገባ - እውነትም ታላቁ እስክንድር።

Re: ታላቁ እስክንድር ነጋ የበሻሻውን ዐብይ አህመድ እውነትም በሻሻ አደረገው።

Posted: 05 Oct 2023, 15:38
by DefendTheTruth
በእዉሮች አልም አንድ አይን ያለዉ ሰዉ ንጉስ ነዉ ይባላል፣ እዉነትም ይሄዉ።

ትልቅ በሌለበት አገር እብዱን ታላቅ ብሎ መሰየም።

Re: ታላቁ እስክንድር ነጋ የበሻሻውን ዐብይ አህመድ እውነትም በሻሻ አደረገው።

Posted: 05 Oct 2023, 16:15
by Abere
DDT

ታላቁ እስክንድርን አለማድነቅ አይቻልም። በጥቂቱ

1ኛ) የዘመናችን ቀጥተኛ እና የዕውነት ሰው ስለመሆኑ
2ኛ) ልዩ የማስተዋል እና የመረዳት ተሰጥዖውን
3ኛ) ጽናቱን፤ ብሩህ ራዕዩን

በዚህ ክፉ እና ቀውጢ የኢትዮጵያ የመከራ ዘመን ውስጥ 2 ጥበበኛ፤ ልዩ የማስታወል ችሎታ ያላቸው ሰዎች ታይተዋል። እነርሱም ጀኔራል አሳምነው ጽጌ እና ታላቁ እስክንድር ነጋ። አገራችን እነዚህን የመሰሉ ጥቂት ሰዎች ቢኖሯት የድንጋይ ዘመን አውሬ ኦሮሙማ አብይ አህመድ እና መሰሎቹን ተሸክማ 5 አመታት ባልቆየች ነበር። ሰው እና ሰው እኩል ነው ቢልሁም ሰው እና ሰው እኩል አይደለም - በአካል ሰው መምሰል እና ብህሌና ሰው መሆን የተለያዩ ናቸው። አብይ አህመድ 2 እግር ያለው ሰው መሰል የኦሮሙማ አውሬ ነው። ድፍን አገሩ በቂልነት ለአብይ አህመድ ሲያጨበጭብ እስክንድር ነጋ ግን ይህ አውሬ ሰው በላ ነው - በተለይ አዲስ አበባ ተበላችሁ ብሎ ቀድሞ የተረዳ ነው። ይህ ልዩ ተሰጥዖ ነው። የኦሮሙማን አራዊት በሀሳብ በፓርቲ ተደራጅቶ ሳይሆን ጠመንጃ ይዞ በመፋለም ብቻ ነው ማሸነፍ የሚቻለው በማለት እራሱን ግንባር ቀደም ያደረገ ዐርበኛ ነው። ታላቁ እስክንድር የዐርበኝነት ግንባሩን በፈጠረ በጥቂት ሳምንታት ወስጥ የአማራ ክልል ከኦሮሙማ-ብዐደን ነጻ ወጣ። ዛሬ የአማራ ሃይል የወደፊቱ የኢትዮጵያ የመከላከያ አቋም ይዟል። Now, Amhara, which is the largest ethnic group in the country, destroyed and dismantled the OLF/TPL structure of ብአድን. This obviously now showed the world that Ethiopia has no government and constitution. Abiy Ahmed is not a leader for he has lost much part of the countrty.

Re: ታላቁ እስክንድር ነጋ የበሻሻውን ዐብይ አህመድ እውነትም በሻሻ አደረገው።

Posted: 05 Oct 2023, 16:42
by DefendTheTruth
Slave Abere,

you know why I am not replying to your endless pile of gibberish claims? It is simply because I am tired of them.

ስትዋሹ ለነጌ አትሉም!

Those on the ground are telling it as it is.

Rest assured if you have been given the chance to continue for a year this way, then next year the people of Amhara region will have nothing to eat. Aid is not coming in, says the man in charge, listen to the video below.

"የምበላዉን ያጣ ሕዝብ መሪዉን ይበላል"፣ አሉ አንድ ፖለቲከኛ በጊዜዉ፣ ይሄ ዝንተ-አለማዊ ነዉ፣ ጊዜ የማይሽረዉ። They call it also a universal truth.

What you have achieved is disrupting the economic activities of the region, exposing the people there to an hazardous situation.

You turned Gojam from a bread basket to a basket case, that is what you are celebrating, you will pay for it!

Mark my words!

Re: ታላቁ እስክንድር ነጋ የበሻሻውን ዐብይ አህመድ እውነትም በሻሻ አደረገው።

Posted: 05 Oct 2023, 17:01
by Abere
DDT

ይኸ ጦርነት ተፈጽሞ የመጨረሻው ኦነግ ሲማረክ አብረህ እስክትማረክ ድረስ ኑርልን - በሞኝ ብልጣብልጥነትህ ዘና እንድታደርገን። :lol:

አማራ ክልል እኮ ፕሬዚዳንት የለውም። ይችን ቀንዳውጣ የመሰለች እንሽላሊት ሰውዬ ጆሮዋን እየቆነጠጣችሁ የምትጫወቱባት አሻንጉሊት ፕሬዚዳንት አላችሗት። አይ! ወረሙማዎች የአደባባይ ሞኝ። የወያኔን ይህል እንኳን ዘወር አድርጋችሁ አታታልሉም። አሁን የአማራ ክልል ሙሉ በሙሉ በሚባል መልኩ በፋኖ ቁጥጥር ስር ነው። ይች ቀንዳውጣ የምታስተዳድረው አንዳች ወረዳ የለም - እራሷ የምታድረው አድስ አበባ በኦነግ ጠባቂዎች እየተተዳደረች ነው። የአማራ ክልል አስተዳዳሪዎች እነ ታላቁ እስክንድር፤ ዘመነ ካሴ፤ወዘተ ፋኖዎች ናቸው። ደግሞ ፈገግ አደርግኸን :mrgreen: - ግዙፉን የኢትዮጵያ ህዝብ አካል የሆነውን አማራ በኦሮሙማ እንከበዋለን ስትሉ? አህያ ጠግባ ስለዘለለች ሰማይን እረግጣ የሰበረች ይመስላታል። ከብት ኦሮሙማ አማራን በርሃብ እገድላለሁ ወይም አስገድዳለሁ ብሎ 1ኛ ማዳበሪያ የከለከለ 2ኛ ካልጠፋው ወር በክረምት በምርት ወቅት በአገሪቱ ያልውን ሰራዊት ሁሉ ከየጠረፉ በማጓጓዝ የአማራ ገበሬን ወረረው። መጀመሪያ የስጋት ምንጭ የሆነውን ኦነግን ማጥፋት ይቀድማል።

Re: ታላቁ እስክንድር ነጋ የበሻሻውን ዐብይ አህመድ እውነትም በሻሻ አደረገው።

Posted: 05 Oct 2023, 17:44
by Union
Agame DDT

Re: ታላቁ እስክንድር ነጋ የበሻሻውን ዐብይ አህመድ እውነትም በሻሻ አደረገው።

Posted: 05 Oct 2023, 18:18
by TGAA
"የምበላዉን ያጣ ሕዝብ መሪዉን ይበላል"፣ አሉ አንድ ፖለቲከኛ በጊዜዉ፣ ይሄ ዝንተ-አለማዊ ነዉ፣ ጊዜ የማይሽረዉ። They call it also a universal truth.
DefendTheTruth wrote:
05 Oct 2023, 16:42
Slave Abere,

you know why I am not replying to your endless pile of gibberish claims? It is simply because I am tired of them.

ስትዋሹ ለነጌ አትሉም!

Those on the ground are telling it as it is.

Rest assured if you have been given the chance to continue for a year this way, then next year the people of Amhara region will have nothing to eat. Aid is not coming in, says the man in charge, listen to the video below.

"የምበላዉን ያጣ ሕዝብ መሪዉን ይበላል"፣ አሉ አንድ ፖለቲከኛ በጊዜዉ፣ ይሄ ዝንተ-አለማዊ ነዉ፣ ጊዜ የማይሽረዉ። They call it also a universal truth.

What you have achieved is disrupting the economic activities of the region, exposing the people there to an hazardous situation.

You turned Gojam from a bread basket to a basket case, that is what you are celebrating, you will pay for it!

Mark my words!

"
ዬኔታ defend the lie ""የምበላዉን ያጣ ሕዝብ መሪዉን ይበላል"፣ አሉ አንድ ፖለቲከኛ በጊዜዉ፣ ይሄ ዝንተ-አለማዊ ነዉ፣ ጊዜ የማይሽረዉ። They call it also a universal truth." የሚበላው መሪ ማን ይመስልሀል ? Since you are wearing a blinding ormouma blinkers you can not even see what is right and around you . Abiy is facing a determined people who don't rest unless his and his gangster are removed from power and see justice for Amhara genocide. If you remember where we started and where we are now the trajectories are clear. Oh, I forgot the blinkers !

Re: ታላቁ እስክንድር ነጋ የበሻሻውን ዐብይ አህመድ እውነትም በሻሻ አደረገው።

Posted: 06 Oct 2023, 12:13
by DefendTheTruth
union wrote:
05 Oct 2023, 17:44
Agame DDT
አለህ እንዴ እባክህ? አንድ ጥያቄ ለጠይቅህ ብዬ ጠፈህብኝ።

የሞቱት የኦሮሞ (Oromuma) ጄነራሎች ስንት እንደ ደረሱ ለማዉቅ ፈልጌ ነበር?

Can you update us?

Re: ታላቁ እስክንድር ነጋ የበሻሻውን ዐብይ አህመድ እውነትም በሻሻ አደረገው።

Posted: 06 Oct 2023, 18:48
by Union
Agame DDT

ብዙ መኮንኖች ዛሬ ጦር ሀይሎች ሆስፒታልን እንዳጨናነቁት የዛሬን ዜና ሰምተሀል። ሙታኖቹን መቁጠር ሰለቸን እኮ። ፈሪው ጌታህ ኦሮሙማ የሁሉም መሳቅያ ሆነልህ።

ፋኖ ይገባል ወይ የሚለው ጥያቄ ከሞተ ቆየ እኮ። የግዜ ጉዳይ እንደሆነ አለም አውቆታል። ያው እናንተ አጋሜዎች ነገር የሚገባቹ ነገሩ ካለፈ ቦሀላ ነው።

አማራ ሞቷል ፣ ኢትዮጵያም ፈርሳለች ፣ ኦርቶዶክስም ሞቷል ብላቹ የራሳችሁን ቅዠት አምናቹ በመጨረሻም 1.2 ሚልዮን ትግሬ አስጨፈጨፋቹ።

ስለ ቅዠት ሲነሳ ያ አጋሜ መሪያቹ ትዝ ይለኛል፣ ስዩም መስፍን የሚባለው። ጎንደሬ በጥይት ጭንቅል ጭንቅላቱን ሲበትንለት፣ ዘርማ ሲነሳበት፣ ቄሮም በድንጋይ ሲቀጠቅጠው ፣ የkkk እና የklu Klux አይነት አሜሪካ ውስጥ ያለው የዘረኞች እንቅስቃሴ ነው እያለ ሲቃዥ አስገርሞን ነበር። በቃዠ በአንድ አመት ውስጥ ጭንቅላቱ በጥይት ተነድሎ ሞተ። :lol: ደደብ አጋሜ

ቅዠታቹ ገና ብዙ መከራ ያመጣባችዃል። አሁን ግዜህን ጠብቅ
DefendTheTruth wrote:
06 Oct 2023, 12:13
union wrote:
05 Oct 2023, 17:44
Agame DDT
አለህ እንዴ እባክህ? አንድ ጥያቄ ለጠይቅህ ብዬ ጠፈህብኝ።

የሞቱት የኦሮሞ (Oromuma) ጄነራሎች ስንት እንደ ደረሱ ለማዉቅ ፈልጌ ነበር?

Can you update us?