Page 1 of 1

በፍሬያቸው ይታወቃሉ--> መከላከያ እና ትምህርት ሚንስትር መስሪያ ቤቶች የመጨረሻ ውጤታቸው ትብያ የሆኑ። ወታደሩ በሄደበት የሚሸነፍ ሲመቸው (ዘራፊ ሌባ) ፤ ተማሪውም ፈተና የሚወድቅ።

Posted: 05 Oct 2023, 10:56
by Abere
በፍሬያቸው ይታወቃሉ--> መከላከያ እና ትምህርት ሚንስትር መስሪያ ቤቶች የመጨረሻ ውጤታቸው ትብያ የሆኑ። ወታደሩ በሄደበት የሚሸነፍ ሲመቸው (ዘራፊ ሌባ) ፤ ተማሪውም ፈተና የሚወድቅ። ምን አይነት ሰው ነው መከላከያ ለመሆን የሚፈልግ? ጌጣ ጌጥ ለመዝረፍ፤ ዱቄት ለመስረቅ፤ ሴት ለመድፈር፤ የበታችነት ስሜት ለመበቀል፤ ደመወዝ ለማግኘት፥ በኦሮሞነት ግደታ ስለሆነ? እውነቱ ግን

የመከላከያ አባል መሆን የመጨረሻ ዕጣ መርዝ በልታ ከበላችበት ቦታ ላይ እንደ ሞተች አይጥ ነው - እዛው በላች እዛው ቀረት። በተጨማሪ በጥንት ጊዜ መከላከያ ሰራዊት መሆን ማዕረግ ነበር - አስተማሪ፤ቄስ ወይም ሃኪም እንደ መሆን። ልጆች በትምህርት ቤት የክርክር መድረክ ውድድር አስተማሪ ወይ ወታደር፤ ገበሬ ወይ ነጋዴ እየተባለ ሲፎካከሩ የሙያውን ክብር ከፍ ከፍ ለማድረግ ይጥሩ ነበር። አሁን መከላከያ መሆን ክብር የለው። እነዳውም ከመከላከያ ሰራዊት አባል አንድት ቡናቤት ሴተኛ አዳሪ (ሼሌ) የተሻለች ነች። መከላከያ ማለት ሌጥ ከደፋች ውሻ በከፋ ሁሉ በሄደበት የሚያንከሳክሰው የመጨረሻው ውረድት ደረጃ ያለው ነው።

ትምህርት ቢቶችም ቢሆኑ ደረጃቸው ከዚያው ከዱርየው መከላከያ የተለየ አይደለም። በመጀመሪያ የትምህርት ጥራቱ የሞተ እና ከቅራሪ በታች ቅራሪ የሆነ ነው። የዛሬ ኮሌጅ ተማሪ ከጥንቱ 6ኛ ክፍል ያነሰ የግንዛቤ ደረጃ አለው። የጥንቱ 6ኛ ክፍል ተማሪ ለፍርድ ቤት ራቦል ጽፎ ይበላል።