Page 1 of 1

እምየ ትግራይ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!

Posted: 04 Oct 2023, 23:25
by Digital Weyane
በኤርትራውያን ስም እና በወያኔ ሴራ አሜሪካ አገር በጥገኝነት የገቡ በሺዎች የሚቆጠሩ የወያኔ ደጋፊዎች ስለ የትግራይ ሕዝብ ምንም ደንታ የላቸውም። በውክልና ጦርነት ለሞቱት አንድ ነጥብ አምሥት ሚሊየን የትግራይ ወጣቶችና ህፃናት ወታደሮች ኀዘናቸው የሚገልጡት በጭፈራና በስካር ነው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry: