Page 1 of 1

Deqi Arawit ያልተዘመረለት እንቁ ጁንታ ትግራዋይ!

Posted: 04 Oct 2023, 22:41
by Digital Weyane
Deqi Arawit በርታ ትግራዋይ ዎንድማችን። ለታላቋ ትግራይ ምሥረታ ትግል እያደረግከው ያለኸው ጥረት ሳላደንቅ አላልፍም። ዘውትር ጊዜህን እና ጉልበትን ሰውተህ ለምታቀርብልን ፕሮፓጋንዳ አዘል ፅሁፎች ከልብ እናመሰግናለን። አንተን የወለደች ትግራወይቲ እናት ትቅር መክና። አምየን። :roll: :roll: