ብልጽግና-ኦነግ ጦርነት በአማራ ላይ ከጀመረ ግማሽ ዓመት ሆነ፤ ነገር ግን በየወሩ የፍጻሜው ጦርነት እያለ ከ6 ጊዜ በላይ ዐዋጅ ያወጣል። እስከ አሁን ያየነው ግን የኦሮሙማ ምርኮኛ ብቻ ነው።
Posted: 04 Oct 2023, 14:12
ብልጽግና-ኦነግ ጦርነት በአማራ ላይ ከጀመረ ግማሽ ዓመት ሆነ፤ ነገር ግን በየወሩ የፍጻሜው ጦርነት እያለ ከ6 ጊዜ በላይ ዐዋጅ ያወጣል። እስከ አሁን ያየነው ግን የኦሮሙማ ሰራዊት ምርኮኛ በፋኖ እንደ በግ ሲነዳ ብቻ ነው።