Page 1 of 1

ሰበር ዜና ፤ አሜሪካ ለሕወሃት የምታደርገውን ድጋፍ እንድታቋርጥ በሪፐብሊካን ፓርቲ የተደረገ ታሪካዊ ሴራ

Posted: 04 Oct 2023, 12:46
by Digital Weyane
ኽራይሚያ ሆይ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ! :cry: :cry: :cry: :cry: :cry:




Re: ሰበር ዜና ፤ አሜሪካ ለሕወሃት የምታደርገውን ድጋፍ እንድታቋርጥ በሪፐብሊካን ፓርቲ የተደረገ ታሪካዊ ሴራ

Posted: 04 Oct 2023, 13:15
by Digital Weyane
ታላቁ ባለ ራዕዩ የሕወሃት ካድሬአችን አይተ Meleket በአሜሪካ የተካሄደውን መፈንቅለ አፈ-ጉባዔ አወገዙ። ፍትሃዊ፣ ተገቢና ተመጣጣኝ እርምጃም እንደሚወስዱ አሳወቁ። :roll: :roll: