አራቱ የኢትዮጵያ ችግር መፍትሄዎች
መስከረም 20 2016
ከዚህ በታች ያሉት 4 መፍትሄዎች በመላ ኢትዮጵያና አለም ላይ ከፋኖ እስከ አዲስ አበቤ ልሂቃን፣ ከአሜሪካ እስከ አፍሪካ አንድነት እየተወያዩበት፣ እያጠኑት ያሉ አማራጭ መፍትሄዎች ናቸው ።
እነሱም፤
(1) ብሄራዊ ውይይት
(2) የሽግግር መንግስት
(3) የሰላም አስጠባቂ ኃይል
(4) የአቢይን አገዛዝ በኃይል አስወግዶ የስርዓት ለውጥ ማድረግ ናቸው
የአቢይ አህመድ ኦሮሞ አገዛዝ በ4ቱም መፍትሄዎችን እንዳቸውንም ማይቀበልና እስከ እለተ ሞቱ ስልጣን ላለመልቀቅ እንደ ሚታገል የታቀ ነው።
ስለሆነም፤
እነዚህ መፍትሄዎች እያንዳንዳቸው የሚሳኩት ምን ምን ነገሮች ሲሟሉ ነው?
ለምሳሌ ኢትዮ360 በዛሬ ውይይታቸው በቁጥር (1) እስከ (3) የተጠቀሱት መፍትሄዎችን ውድቅ አድርገዋል።
ስለዚህ እኔ ያለኝ ትያቄ የብሄራዊ ውይይት ፋይዳም ምንድን ነው? ምንን ለማሳካት ያሰበ ነው? ስኬታማ የሚሆነው ምን ሲሆን ነው? ወይስ የግዜ ማባከኛ ውዥንብር ነው?
የሽግግር መንግስት እንዲፈጠር የሚያደርጉት አስገዳጅ ሁኔታዎች ምን ምን ናቸው?
የፋኖ ጦርነት በኦሮሞ ሕዝብና በቀረው ኢትዮጵያ ሕዝብ መሃል የሚፋፋም የሕዝብ ጦርነት ቢሆን የአፍሪካ ወይም ተመድ ሰላም አስከባሪ ጦር ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲገባ እንፈቅዳለን ወይስ አንፈቅድም?
ከኦሮሞች ጋር ጦርነት ላለማድረግ ምን ዋስትና አለ?
የፋኖ ጦር መላ ኢትዮጵያን አስተባብሮ በጦርና ሕዝባዊ አገር አቀፍ አመጽ በማደራጀት የአቢይና ሺመልስ ኦሮሞ መንግስት ከስልጣን ለማስወገድ ያለው ፕሮባቢሊቲ ምን ያክል ነው? ይህ 4ኛ መንገድ ቢሳካ የሚወለደው አዲስ ስርዓት ምን የሚመስል ይሆናል?
ሆረስ ኃይለ ብርሃን ነኝ
Re: አራቱ የኢትዮጵያ ችግር መፍትሄዎች
እኔ ሆረስ ዐይነ ብርሃን ያለኝ የታሰበበት አቋም የሚከተለው ነው ። እኔ የምንሳው ከአማራ ሕዝብ ተጋድሎ ነው ።
የፋኖ ሕዝባዊ ጦርነት ከወዲሁ የኢትዮጵያን ፖለቲካ ሂሳብ ስሌትና ኃይል አሰላለፍ ላንዴም ለሁሌም ለውጦታል ። ይህን ሪያሊቲ የማይቀበል የታሪክ ግብዝ ከመሃላችን አይኑር።
ከዚህ በኋላ በኦሮሞ ስልቃጮችም ሆነ ብልጽኛ በሚሉት ዉሃ ተሸካሚያቸው ለኢትዮጵያ ሕዝብና አገር ፋይዳ ያለው ቅንጣት ሃሳብ ከነዚህ ወራሪ ሌቦች ስለማይገኝ ከሁሉም ኣስቀድሞ ኦሮሞች የጠፈጠፉትን የምክክር ኮሚሽን አንቅረን መትፋት አለብን ። ስለዚህ የኦሮሞች ምክክር ኮሚሺን 100% ውድቅ ነው ።
ከዚያ በተረፈ ከዚህ በኋላ በሚፈጠሩት ታሪካዊ ለውጦች የተገፋና የተገደደ (1) የሽግግር መንግስት፣ (2) የአለም አቀፍ ሰላም አስጠባቂ (3) ወይም በሕዝባዊ ጦር የሚቋቋም ግዜያዊ መንግስት ሊኖር ይችላል ። እነዚህን ውጤቶች የሚወሰኑት ከዛሬ ጀምሮ በሚደረጉት የመላ ኢትዮጵያ ሕዝብ ትግልና አንድነት ነው ።

ብዙዎቻችሁ እላይ ከጠቀሱት 4 መፍትሄዎች ውስጥ ድርድር እንዴት የለም? ትሉ ይሆናል።
ድርድር በመሰረቱ የትግል አይነት ነው ። ሰዎችና ቡድኖች በኃይል፣ በጦር ስልጣንና ሃብት ይካፈላልሉ ። ያ አልሰራ ካላ ፣ በኃይል መሸናነፍ ካልቻሉ በአስታራቂ ወይም በደላላ ኣማካይነት በንግግር ኃይልና ሃብት ይካፈላሉ ። ስለዚህ ድርድር የጦርነት ተቀጥያ ስለሆነ የሚደራደሩ አካላት ዉጊያ ላይ ያሉ ናቸው ። ከዉጊያ ውጭ የሆኑ ፣ ጦር የሌላችው፣ የመደራደር ቦታም አቅምም የላቸውም ።
ስለዚህ ነገ አቢይና ፋኖ ቢደራደሩ ድርድሩ የሚሆነው ባማራና ኦሮሞ መሃል ነው ። ይህ ደሞ ለኢትዮጵያ እጅግ አደገኛ ነው። አማራ ከኦሮም ጋር ተደራድሮ የሚያገኘው ስልጣንና ሃብት የለም ። ኦሮሞ ኢትዮጵያን በሱ አምሳል ለቀጻት ይፈልጋል ። አማራ የመላ ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያ ለማደራጀት ታሪካዊ ሃላፊነት እጁ ላይ ወድቋል !
ስለዚህ ድርድር የኢትዮጵያ ችግር መፍትሄ አይደለም ፣ ለዚህ ነው ከ4ቱ ውስጥ የሌለው!