Page 1 of 1

ፕሬዚዳንት ባይደን ምን አይነት ማስጠንቀቂያ ቢልክለት ነው አቢይ አህመድ ድሮን መተኮሱን ቀጥ ያደረገው!!??

Posted: 03 Oct 2023, 01:23
by Horus
በእኔ እምነት ቢያንስ አቢይ አህመድ፣ ብርሃኑ ጁላና ያየር ኃይሉ መርዳሳ በጄኖሳይድ አለም ፍርድ ቤት እንደ ሚቀርቡ የተነገራቸው ይመስለኛል ። አምቢ ቢሉ ደሞ አሜሪካ ያየር ኃይሉን ራዳር ሲስተም ጃም እንደሚያደርገው ተነግሮአቸው ይሆናል !