60 ሚሊዮን ብር!!! ከአዲስ አበባ በቅርብ ርቀት በጋሎች የታገቱ ሰዎችን ከእገታ ለማስለቀው 60 ሚሊዮን ብር ተጠየቀ!! ጋላ ኢትዮጵያን መጫወቻ አደረጋት!!
Posted: 02 Oct 2023, 17:17
60 ሚሊዮን ብር!!! ከአዲስ አበባ በቅርብ ርቀት በጋሎች የታገቱ ሰዎችን ከእገታ ለማስለቀው 60 ሚሊዮን ብር ተጠየቀ!! ጋላ ኢትዮጵያን መጫወቻ አደረጋት!!
****
Elias Meseret
·
ከእገታ ለመለቀቅ 60 ሚልዮን ብር የተጠየቀባቸው ሰዎች!
ከሶስት ቀን በፊት ከባቱ (ዝዋይ) ከተማ 17 ኪሜ ገባ ብሎ ወደሚገኘው የአሉቶ ጂኦተርማል ፕሮጀክት ሲጓዙ የነበሩ ስድስት ሰራተኞች በታጣቂዎች ታግተው እንደተወሰዱ ማምሻውን የደረሰኝ መረጃ ይጠቁማል፣ ከታጋቾቹ መሀል አንድ ኬንያዊ ዜግነት ያለው ግለሰብ ይገኛል።
እነዚህን ታጋቾች ለመልቀቅ የተጠየቀው ገንዘብ 60 ሚልዮን ብር ነው (ለእያንዳንዱ 10 ሚልዮን ብር)።
"የፕሮጀክቱ ባለቤት መብራት ኃይል እስካሁን ምን ተፈጠረ ብሎ እንኳን አልጠየቀም፣ ሲደወልላቸው አውቀናል ግን ምንም ማድረግ አንችልም ይላሉ" ብሏል አንደኛው የመረጃ ምንጭ።
አክሎም "መንገድ ላይ ከV8 መኪና አስወጥተው ነው የወሰዷቸው። ሌላ ሪቮ መኪና ከኋላ የደረሰ ቢሆንም በሪቮ ውስጥም ካሉት ሁለቱን ወስደው የቀሩትን በእድሜ ገፋ ያሉትን፣ የሪቮ ሹፌሩን እና ምግብ አብሳይ የነበሩትን ብሎም አንዲት ሴት ኬንያዊትን የተወሰነ መንገድ ከወሰዷቸው በኋላ በፍጥነት ሊሄዱላቸው ስላልቻሉ ተመለሱ ብለው ለቀዋቸዋ። እነሱ ናቸው የሰራተኛ ካምፕ ተመልሰው መታገታቸውን የነገሩን" ብለው ጉዳዩን አስረድተውኛል።
"60 ሚሊዮን ቀርቶ 60 ሺህ ብር ማግኘት እንዴት እንደሚከብድ... ቤተሰብ በጣም ተጨንቋል... የስራ ባልደረቦቻችን ሁሉ ተረብሸዋል... እባካችሁ ድምፅ ሁኑን" ብለዋል።
*

Please wait, video is loading...