Page 1 of 1

የኦሮሞ ላሞች (ከብቶች) ለምንድ ነዉ መኪና ስመጣባቸዉ መንገድ የማይለቁት ግን?

Posted: 01 Oct 2023, 10:11
by DefendTheTruth
በእኔ በኩል፣ ንፉግ እንዳልባል፣ መልሱ የምከተለዉ አንድ አጭር ግንዛቤ ላይ የተመሰረተ ይመስለኛል።

መኪናዉን ስያዩት የመጣብን እሱ እንጂ እኛ አልሄድንበትም የምል ምልከታ ይመስለኛል።

ታዲያ በሰፈራቸዉ ብጀንኑበት ምን አለበት? ሌላዉ እኮ የሰዉ ቤት ሄዶ መጀነን ያምረዋል እኮ።
አይደለም እንዴ?



ተመስጌን ጌታዬ፤ የገጠር ገበሬዉ እንድህ መኖር ጀምሮ በማየቴ!

Re: የኦሮሞ ላሞች (ከብቶች) ለምንድ ነዉ መኪና ስመጣባቸዉ መንገድ የማይለቁት ግን?

Posted: 01 Oct 2023, 13:14
by Lovetarik
አንተ በላሞቹ ትገረማለህ፣ ሰዎቹም መንገድ አይለቁም እንደ ከብቶቹ።