Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13222
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

መስቀል አደባባይ ኬኛ

Post by DefendTheTruth » 01 Oct 2023, 09:48

የአማራ ፅንፈኞች አደባባይንም የኛ ነዉ ብሎን ነበር፣ የገራ አይደለም ለማለት ነዉ።

ድንቁርና እንደሆነ በነሱ በኩል ነዉ ኢትዮጵያ ዉስጥ የምገበዉ።

መስቀል አደባባይ ኬኛ፣ ሚኒልክ አደባባይ ኬኛ፣ አዲስ አበባ ኬኛ፣ ሁሉ ኬኛ ነበር በፊት፣ አሁን ግን ጎጃም ኬኛ ለማለትም ደግቶአቸዋል እንጂ።

የጎጠኞች መጨረሻዉ!