Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 34528
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የከብት እረኛ የሕዝብ መሪ ሊሆን አይችልም (አቤ ጉበኛው በሰይፈ ነበልባሉ)

Post by Horus » 30 Sep 2023, 00:50

የት ይደርሳል የተባለው የወረሙማ ጥጃ ጉፋያ ሽል ሆነ! THE PEOPLE, THE PEOPLE ALONE ARE THE MAKERS OF HISTORY ! Fano - A Military Phenomenon in Our Recent History!!!

banebris2013
Member
Posts: 821
Joined: 09 Apr 2013, 20:53

Re: እረኛ የከብት የሕዝብ መሪ ሊሆን አይችልም (አቤ ጉበኛው በሰይፈ ነበልባሉ)

Post by banebris2013 » 30 Sep 2023, 01:58

Horus wrote:
30 Sep 2023, 00:50
የት ይደርሳል የተባለው የወረሙማ ጥጃ ጉፋያ ሽል ሆነ! THE PEOPLE, THE PEOPLE ALONE ARE THE MAKERS OF HISTORY ! Fano - A Military Phenomenon in Our Recent History!!!
Horus,
Good to see you again. I forgot to put you among the candidates for PM when Fano controls Addis Ababa and arat Kilo. I was expecting Fano to control Arat kilo within 24 hours. That was two months ago. Apparently Fano decided to delay the march to arat Kilo until they find suitable person to be PM. So as of now you will be in my list of candidates for PM. At the moment, Kabtamu Ayalew, Shulqa Dawit, Abebe Below and leader of the AAA has secretly expressed interest for the position. Captain Eskinder and Commander Zemene Kasse were also included in the list. I nominate you as a seventh candidate, so that Amhara will not be lead by የከብት እረኛ. የከብት እረኛ can remain a leader of those who own ከብት.

Horus
Senior Member+
Posts: 34528
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የከብት እረኛ የሕዝብ መሪ ሊሆን አይችልም (አቤ ጉበኛው በሰይፈ ነበልባሉ)

Post by Horus » 30 Sep 2023, 02:41

ሲኞር ባርባሪስ፣ አሁን ላይ ብዙ ክትፎ በመብላት አንጎሌ ብዙ ንትርክ አይችልም ! መስቀልን የሰጠን የብርሃን አምላክ ገለት ይግባውና ትግሬ 1 ሚሊዮን ጡጦ ያልጠገቡ ወጣትን በሃሺሽ በማደንዘዝ ትህነግ ያጨማለቀውን ጦርነት ያማራ ፋኖ በቩካ ሂሳን ወደ ክሊኒካል ፕራክቲስ ለውጦት የሽምቅ ዉጊያን እንደ ዘፈንና እስክስታ መደመሚያ አድርጎልናል ። አሁን ትንሹም ትልቁም ኢትዮጵያዊ የጦርነት አርት ምን እንደ ሆነ ምን እንደ ሚመስል እንዲሁ ጀግና የሚለው ቃል ትርጉም ሁሉ በአንድ ነጠላ ሲዲ ተለቆልናል ።

ያንተን አቺ ቢቺቺ እርሳው! መላ ኢትዮጵያ 24/7 የሚከታተለውን ኮንሰርት አያምልጥህ ! ሞት ቢዘገይ የቀረ ይመስላታ! ዛሬ ከመሞት ነገ መሞትህ ከሆነ የደስታህ ምንጭ ይመችህ! የሚሉሽ ባልሰማሽ ገበያ ባልወጣሽ!

ፋኖ የኢትዮጵያ ሰራዊት የሚባል የኦሮሙማ ዘብ በጦር አሸንፎ ከወዲሁ ታሪከኞች እየጻፉት ነው ። በቃ !

banebris2013
Member
Posts: 821
Joined: 09 Apr 2013, 20:53

Re: የከብት እረኛ የሕዝብ መሪ ሊሆን አይችልም (አቤ ጉበኛው በሰይፈ ነበልባሉ)

Post by banebris2013 » 30 Sep 2023, 03:30

Horus wrote:
30 Sep 2023, 02:41
ሲኞር ባርባሪስ፣ አሁን ላይ ብዙ ክትፎ በመብላት አንጎሌ ብዙ ንትርክ አይችልም ! መስቀልን የሰጠን የብርሃን አምላክ ገለት ይግባውና ትግሬ 1 ሚሊዮን ጡጦ ያልጠገቡ ወጣትን በሃሺሽ በማደንዘዝ ትህነግ ያጨማለቀውን ጦርነት ያማራ ፋኖ በቩካ ሂሳን ወደ ክሊኒካል ፕራክቲስ ለውጦት የሽምቅ ዉጊያን እንደ ዘፈንና እስክስታ መደመሚያ አድርጎልናል ። አሁን ትንሹም ትልቁም ኢትዮጵያዊ የጦርነት አርት ምን እንደ ሆነ ምን እንደ ሚመስል እንዲሁ ጀግና የሚለው ቃል ትርጉም ሁሉ በአንድ ነጠላ ሲዲ ተለቆልናል ።

ያንተን አቺ ቢቺቺ እርሳው! መላ ኢትዮጵያ 24/7 የሚከታተለውን ኮንሰርት አያምልጥህ ! ሞት ቢዘገይ የቀረ ይመስላታ! ዛሬ ከመሞት ነገ መሞትህ ከሆነ የደስታህ ምንጭ ይመችህ! የሚሉሽ ባልሰማሽ ገበያ ባልወጣሽ!

ፋኖ የኢትዮጵያ ሰራዊት የሚባል የኦሮሙማ ዘብ በጦር አሸንፎ ከወዲሁ ታሪከኞች እየጻፉት ነው ። በቃ !
Horus,
Yes you can see everything from your Virginia café, so i have to believe everything you suggest. If you are talking about Oromo as a people, Ethiopia needs Oromo to exist not the other way. Not long a go you were crying day and night about Oromo cessation. In not so long your night mare can be real. If Fano tries to entre Oromia, just ask the experience of your Fano at Qorkee. You were telling us Fano will overrun Addis in 24 hours. That was two months ago. You told as Fano captured city after city. Where are they now? You must be one of those online fools who believes anything. The war on your side is about robbing people of their hard earned money and then fight over it as who is getting how much. The only thing Amhara people get out of this war is death and misery. Amhara elites should stop milking Amhara death and misery to enrich themselves.

Abere
Senior Member
Posts: 12865
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የከብት እረኛ የሕዝብ መሪ ሊሆን አይችልም (አቤ ጉበኛው በሰይፈ ነበልባሉ)

Post by Abere » 30 Sep 2023, 12:43

ሆረስ፥

እንድህ ዓይነቱን ክስተት አባቶች በምሳሌ " አታሞ በሰው እጅ ያምራል፤ የያዙት ዕለት ያደናግራል" በማለት ያስረዳሉ። ከ3ሺ ዓመታት በላይ ታሪክ እና ወጓን ጠብቃ የኖረችውን አገር ኦሮሙማዎች 3 ወር እንኳን በሰላም ለማስተዳደር አልቻሉም - በኢትዮጵያ አይደለም በዓለም ላይ 1.5 ሚልዮን ህዝብ በአንድ ጦርነት በአንድ አገር ውስጥ አልቆ ያውቅም። እንደ ኦሮሙማ አይነት መቸም መቸም ቢሆን ከእንግድህ በታሪክ የሚከሰት አየመስለኝም - አሁን በሚገባ ዋጋው እየተከፈለው ነው። ፋኖን የሰጠ እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን።

እንደ እኔ የከብት እረኛን ማሰልጠን እና መግራት የሚቀል ይመስለኛል አንድ ኦሮሙማ ከወሸላ ቆራጭነት እና አረማዊ ደም ጠጭነት በማላቀቅ ሰው ለማድረግ።

Horus
Senior Member+
Posts: 34528
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የከብት እረኛ የሕዝብ መሪ ሊሆን አይችልም (አቤ ጉበኛው በሰይፈ ነበልባሉ)

Post by Horus » 30 Sep 2023, 15:20

ሲኞር ባርባዶስ፣
እኔ ፋኖ በ24 ስዓት አዲስ አበባ ይገባል ብዬ አላውቅም ምክኛቱም አይደለም ከመተማ አዲሳባ ከሶዶ አዲሳባ 2 ቀን ተጉዤ ነው ሸገር የገባሁ ። ወደ ቁም ነገሩ ስንመጣ ያለው ይህ ነው ። የኦርሙማ አጀንጃ ላንዴም ለሁሌም አማራ አፍርሶታል ። በቃ! ወረሙማ አይደለም ያማራ ከተማ አውራ ጎዳና ሻሸመኔን ያቃጠለ አረመኔ ነው ። አሁን ያ ሁሉ ተራ በተራ መፍትሄ ይበጅለታል! አትቸኩል !!

መስቀል ብርሃን ነው! መስቀል ሕይወት ነው!

Post Reply