Page 1 of 1

✪✪✪✪ የህዝባዊ ማዕበል ዉጊያ አሰላለፍ ዘመናዊ ስልጠና በታናሿ ችግራይ ✪✪✪✪

Posted: 28 Sep 2023, 13:04
by Fiyameta
:P :P :P :P :P


Re: ✪✪✪✪ የህዝባዊ ማዕበል ዉጊያ አሰላለፍ ዘመናዊ ስልጠና በታናሿ ችግራይ ✪✪✪✪

Posted: 28 Sep 2023, 21:05
by Abdisa
World class soldiers! They probably practiced this drill 1.5 million times. :lol: :lol: :lol: :lol: :mrgreen:

Re: ✪✪✪✪ የህዝባዊ ማዕበል ዉጊያ አሰላለፍ ዘመናዊ ስልጠና በታናሿ ችግራይ ✪✪✪✪

Posted: 29 Sep 2023, 18:05
by Digital Weyane
ኡኛ ተጋሩ እንደ በግ ተነድተን ለእርድ የምንቀርብ የገና ጠቦት መሆናችንን ሳስበው ይገርመኝ እና ግን ለማን ነው የምንሞተው ብዬ እራሴን እጠይቃለሁ።

የነጮችን የበላይነት በኢትዮጵያና በኤርትራ ህዝብ ላይ በግዳጅ ለመጫን በድጋሜ የማይመለሰውን ህይወታችንን የምንሰዋ ሞራለ ቢስ ባንዳ ሆነን መቅረታችን ያሳፍራል።

ራሱን የማይወድ ሌሎችን ሊወድ አይችልም። አልገባንም እንጂ ተጋሩ ሁልጊዜ የራሳችን ጠላት እኛው እራሳችን ነን።

ባንዳነታችን ፈጣሪን ረስተን እና ሃይማኖታችንን ትተን ፈረንጆችን እንድናመልክ አድርጎናል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry: