Re: ✪✪✪✪ የህዝባዊ ማዕበል ዉጊያ አሰላለፍ ዘመናዊ ስልጠና በታናሿ ችግራይ ✪✪✪✪
World class soldiers! They probably practiced this drill 1.5 million times.
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10173
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ✪✪✪✪ የህዝባዊ ማዕበል ዉጊያ አሰላለፍ ዘመናዊ ስልጠና በታናሿ ችግራይ ✪✪✪✪
ኡኛ ተጋሩ እንደ በግ ተነድተን ለእርድ የምንቀርብ የገና ጠቦት መሆናችንን ሳስበው ይገርመኝ እና ግን ለማን ነው የምንሞተው ብዬ እራሴን እጠይቃለሁ።
የነጮችን የበላይነት በኢትዮጵያና በኤርትራ ህዝብ ላይ በግዳጅ ለመጫን በድጋሜ የማይመለሰውን ህይወታችንን የምንሰዋ ሞራለ ቢስ ባንዳ ሆነን መቅረታችን ያሳፍራል።
ራሱን የማይወድ ሌሎችን ሊወድ አይችልም። አልገባንም እንጂ ተጋሩ ሁልጊዜ የራሳችን ጠላት እኛው እራሳችን ነን።
ባንዳነታችን ፈጣሪን ረስተን እና ሃይማኖታችንን ትተን ፈረንጆችን እንድናመልክ አድርጎናል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ