Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

አብይም ከአማራ ፤ አማራም ከአብይ ጋር መደራደር የማይችልበት ምክንያቶች

Post by TGAA » 26 Sep 2023, 21:29

በእርግጥ ፍትሀዊነት በሞላበት የዜጎች መብቶች በተከበሩበት ሀገር ውስጥ ለመኖር ፤በሙሉ የወንድማምችነትና ቅንነት በተሞላበት በመስጠትና መቀበል ላይ በተመሰረተ ድርድር ከሚያመጣው ዘመን አሻጋሪ ሰላም የተሻለ ነገር ሊኖር አይችልም ፤ ነገር ግን ያንዱ ውድቀት የሌላው ትርፍ ነው በሚል የሰከረው የወያኔና የኦነግ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ለ33 አመት ያህል ጎልብቶ የፖለቲካ ግንድ በሆነበት ዘመን እንደዚህ አይነት የፖለቲካ አስተሳስብ ይዞ መቅረቡ በበሻሻው አራዳ እንደተገለጸው ሙሉ በሙሉ የጅል ፤ ጅላጅል ፤ ጀላንፎን ፖለቲካ ነው የሚሆነው፤ የጀላንፎን ፖለቲካ ካነሳን አይቀር ፤ በጣም ከሚገርመው የአምስት አመት የኦሮሙማ ፖለቲካና የደነቆረ ፍርጅ የለሽ ፖለቲካ ይቅር ይገርም የነበረው የሽመልስን ፤ የአዳነች አቤቤን ፤ አቶ ቀጀላ መርዳሳን የፖለቲካ እርምጃዎች እያዩ ፤ አብይ እነዚህ የሚሰሩትን የጽንፍና ተግባሮች ጠበቃ ሆኖ በፓርላማ ሲሟገቱላቸው እየሰሙ ፤ አንዴ እርሱ ሳያውቅ ነው ፤ አንዴ አላሰራ ብለውት ነው እያሉ ነጭ ፖሮፓጋንዳ ሲነዙለት የነበሩ ወይም የነጭ ፕሮፓጋዳው ሰለባ የሆንነው ብቻ ሳንሆን ፤ አልነቃ ብለው እሳካሁን የሚዘባዘቡ ጉዶች መኖራቸው ነው .... “በፍሪያቸው ታውቋችኋላቸው የጌታን ቃል የሰሙ ሁሉ “ የዚህን ጩልሌ አታላይ ለማወቅ ግዜ አልፈጀባቸውም፡፡ ወደ መጀመርያው ሀሳቤ ልመለስና ፤ የፋኖ ትግልና የኦሮሙማ ፖለቲካ በጽንሰ ሀሳብም ሆነ በስትራቴጂ በጭራሽ ሊደራደሩ የሚችሉ አይደሉም ፡፡ አንዱ አንዱን መሻር አለበት፤ በእርግጥም በቅርቡ የአማራ ፋኖ መሳሪያ አንግቦ የኦሮሙማን እርምጃ መቀልበስ እስከጀመረበት ወቅት ድረስ ፤ ኦሮሙማ አክራሪ ፖለቲከኞች ማፈናቀል ፤ የአማራ ባለሀብቶችን ማሳደድ ፤ ሁሉንም የፌደራል ትልልቅ ወይም ዋና የሚባሉትን ስልጣኖችን በኦሮሞዎች መሙላት የአማራ ድሀዎችን “ህጋዊ “ ደሀ ማድረግ ፤ ይህ የመጣው አማራ በብዛቱም ሆነ ከተደራጀ ያለውን ሀይል ከመረዳት የመጣና ፤ ብዙ ቀና ሳይል እንዳይንሰራራ ለመምታት ከመጣደፍ የመጣ ነው፤ ወያኔ እንዳይነሳ ተደርጎ ተመቷል ፤ ከተቀጥሮ ገዳይነት ያለፈ ምንም ፋይዳ ያለው የኦሮሙማን መንግስት የመነቅነቅ ችሎታ አይኖረውም ፤ ወያኔዎችም የሞቱት ህጻኖችን ከማርዳታቸው በፊት ከአብይ ጋር እሼሼ ገዳሜ ማለታቸው ለአብይ የበለጠ መተማመንን ፈጥሮለታል ፤ ስለዚህ ህግ አክባሪዊን ፋኖን ማጥቃት የፈለገው 1000 አመታት የኦሮሙማ መንግስተ ግዛት ቅዥት ተግባራዊ ለማድረግ እንደሆነ ግልጽ የሆነው ከወያኔ ጋር ስምምነቱ ሳይደረግ ባደረገው ስብሰባ ላይ የፋኖን ትሬት መጋፈጥ የግድ ነው ብሎ በስሜት ስናገር ነው፡፡ አሁንም አብይ ምንም ለመወያየት ምንም ፍላጎት የሌለው ፤ የአማራ ትግልና የጎሳ እሰር ቤት እንደ ወያኔዎች በድርድር አለመስማማቱን በቅጡ ስለሚያውቅ ነው፤ በአማራ ፋኖዎችም በግልጽ መታወቅ ያለበት ከአብይ ጋር በጽንሰ ሀሳብም ይሆን በስትራቴጂ አንዱ የሌላኝው አፍራሽ መሆኑን በቅጡ ተረድቶ ትግሉን አራት ኪሎ እንዲገባደድ ከማድረግ በቀር ሌላ መፍትሄ እንደሌለ አውቆ ፤ ወሳኝ ፤ መሬት ላይ ያለውን ትግል በሚቀይር መልኩ ከሌሎች የኢትዮጵያ ወንድምና እህት ህዝቦች ጋር በእኩልነት ፤ በወንድማማቸነት ፤ በኢትዮጵያዊነት ከአሁኑ መድረክ በመክፈት እውነተኛ ዲሞክራሲያዊ ፌደራላዊ ስርአት የሚመሰረትበትን ሰፊ መሰረት ጥሎ ውይይቱ መጀመር አለበት፤ ውይይቱ ከልደቱ ፤ ከብርሃኑ ፤ አይነቶች በሁለት ስለት በይዎች መጽዳት አለበት ፤ ከዚህ ጎሰኛ የ12 ክፍለ ዘመን ዘባዘቦ በጸዳ ሁኔታ መለየት ምርጫ ሳይሆን ግዴታ ነው ፤ ለዚህ ሁሉ ስርአት እንዲወለድ የብሄራዊውና ዲሞክራስያዊው የህዝብ ሀይል በማያወላዳ የፖለቲካ ሀይሉ መሆነ አለበት፤

Horus
Senior Member+
Posts: 42666
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አብይም ከአማራ ፤ አማራም ከአብይ ጋር መደራደር የማይችልበት ምክንያቶች

Post by Horus » 27 Sep 2023, 01:30

TGAA,
ብዙ ሰዎች ሲሉት የማልሰማው አንድ ነገር አለ፤ እሱም ፋኖ ከወዲሁ የኢትዮጵያን መጻኢ ታሪክ መለወጡን ነው! ላለፉት 30 አመታት በትግሬና ኦሮሞ ኢሊቶች ተነድፎ እስከ ዘመን ፍጻሜ እውን ሊደረግ ሲሰራበት የነበረው በፊት ወያሜ መሰል ኢትዮጵያን ማዋለድ፣ ዛሬ ደሞ ኦሮሞ መሰል ኢትዮጵያን ማዋለድ የሚለው ተራራማ ምኞት ፋኖ አክሽፎታል ። ይህን እጅግ ታሪካዊ ሁኔታ ገና ብዙዎች አላዩትም ።

አቢይ ሲመጣ የተወለደ ልጅ ገና በደምብ መራመድ ሳይችል ይህ የኦሮሙማ ባዶ ድንፋታ ኢትዮጵያ የኦሮሞ ኢምፓየር ከማድረግ አልፎ ያፍሪካ ከንድ ገዥ ሕዝብ መሆን አልፎ አፍሪካን እንመራለን ፣ የገዳ ቁላ መስለቢያ ባህላቸውን የኢትዮጵያ ፖለቲካ ስርዓት ወዘተ ወዘተ የተሰኙት የገንፎ ድንፋታዎች ሁሉ ወደ እበት ተለውጠው ኦሮሙማ በበትር የማይነካ አር ሆኖ ፣ ይህ አላዋቂ መንጋ ከሁሉም ተነጥሎ አይደለም በመግዛት ሊቀጥል አሜሪካ አቢይን የአለም ፍርድ ቤት ቢያቀርበው አልደነቅም ።

ያ አብርሃም ተክሉ የተባለ ያቢይ ሰላይ የኦሮሙማን የመጨረሻ ሻማ አጨልሞታል ። አቢይ ከሃዲ የማይታመን ዉሸታም ብቻ ሳይሆን የደደብ ደፋር ነው ። አሜሪካንን በጅጉ ደፍሯል ። ስንዴ ልካችሁ ወታደሬን ቀልቡልኝ የሚላቸውን መጽዋቾች በዚህ ልክ ደፍሮ መሰለሉ አሜሪካ እንዲያው በቀልድ አታልፈውም ።

በአንድ ቃል ኦሮሞች አልቆላቸዋል! አቢይ ወደ ፊት አማራን እና ሌሎችን በጄትና ቦምብ ሊያወድም ከተነሳ አሜሪካ ፋኖን ለመርዳትና አቢይን ለማስወገድ እንደ ምትሰራ ጥርጥር የለኝም ፣ ዛሬ ላይ እንኳን እያደረጉት ቢሆን አልደነቅም ።

አሁን ፋኖና የኢትዮጵያ ማድረግ ያለባቸው ታሪካዊ ሃላፊነት ይህ ኦሮሞሙማ የተባለን ወራሪ የአረመኔ ካልቸር ሁለተኛ ለኢትዮጵያ ሕዝብና አገር ስጋት እንደ ማይሆኑ አድርጎ ነገሩን መቋጨት ነው ። አሁን በዚህ ድረጃ የሚያስቡ መሪዎች ነው አገሪቱ የምትፈልገው ። የኦሮሙማ ምኞት ቀስት በፋኖ ታጥፏል፣ ተቀልብሷል! አሁን ሂደቱን መጠናቀቅ አለበት ።

Abere
Senior Member
Posts: 15385
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አብይም ከአማራ ፤ አማራም ከአብይ ጋር መደራደር የማይችልበት ምክንያቶች

Post by Abere » 27 Sep 2023, 10:15

የተሰማማኝ አገላለፅ

<<< አሁን ፋኖና የኢትዮጵያ ማድረግ ያለባቸው ታሪካዊ ሃላፊነት ይህ ኦሮሞሙማ የተባለን ወራሪ የአረመኔ ካልቸር ሁለተኛ ለኢትዮጵያ ሕዝብና አገር ስጋት እንደ ማይሆኑ አድርጎ ነገሩን መቋጨት ነው ። >>>

ፋኖ ማድረግ ያለበት ከብዙዎቹ ጥቂቶቹ

- ሚሊሻ እና አድማ በታኝ ቅጥረኞችን በሚገባ መመንጠር።
- ከኦነግ-ብልጽግና የውክልና ስልጣን የተሰጣቸውን ተሿሚዎች ከጥቅም ውጭ ማድረግ።
- ፋኖ ከአማራ ክልል ውጭ ውስን ኃይል በመጠቀም በኦነግ-ብልጽግና ላይ ጥቃት መፈጸም።

- ፋኖ ለማንኛውም ሚዲያዎች ዩቲዩቦችን ጭምር ቃለ መጠይቅ ሲደረግለት በህዝብ ግንኙነት ክፍሉ ብቻ መሆን ይኖርበታል

- ፋኖ የእራሱ መገናኛ ሚድያ (ሬድዮ፤ሳቴላይት ቲቪ) መመስረት ይኖርበታል። ምክንያቱም ጭልፊት ዩቲዩቦች በአብይ ተገዝተው መስመር ያስታሉ

- ፋኖ ከሌሎች ኢትዮጵያዊያን ማለት (ጉራጌ፤አፋር፤ወላይታ ወዘተ) ጋር አገር አቀፋዊ ትግል በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች እንድጧጧፍ ድርጅታዊ እና የትጥቅ እርርዳታ ማድረግ፡

Right
Member
Posts: 4787
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: አብይም ከአማራ ፤ አማራም ከአብይ ጋር መደራደር የማይችልበት ምክንያቶች

Post by Right » 27 Sep 2023, 11:48

አቢይ ሲመጣ የተወለደ ልጅ ገና በደምብ መራመድ ሳይችል ይህ የኦሮሙማ ባዶ ድንፋታ ኢትዮጵያ የኦሮሞ ኢምፓየር ከማድረግ አልፎ ያፍሪካ ከንድ ገዥ ሕዝብ መሆን አልፎ አፍሪካን እንመራለን ፣ የገዳ ቁላ መስለቢያ ባህላቸውን የኢትዮጵያ ፖለቲካ ስርዓት ወዘተ ወዘተ የተሰኙት የገንፎ ድንፋታዎች ሁሉ ወደ እበት ተለውጠው ኦሮሙማ በበትር የማይነካ አር ሆኖ ፣ ይህ አላዋቂ መንጋ ከሁሉም ተነጥሎ አይደለም በመግዛት ሊቀጥል አሜሪካ አቢይን የአለም ፍርድ ቤት ቢያቀርበው አልደነቅም ።

ያ አብርሃም ተክሉ የተባለ ያቢይ ሰላይ የኦሮሙማን የመጨረሻ ሻማ አጨልሞታል ። አቢይ ከሃዲ የማይታመን ዉሸታም ብቻ ሳይሆን የደደብ ደፋር ነው ። አሜሪካንን በጅጉ ደፍሯል ። ስንዴ ልካችሁ ወታደሬን ቀልቡልኝ የሚላቸውን መጽዋቾች በዚህ ልክ ደፍሮ መሰለሉ አሜሪካ እንዲያው በቀልድ አታልፈውም ።

በአንድ ቃል ኦሮሞች አልቆላቸዋል! አቢይ ወደ ፊት አማራን እና ሌሎችን በጄትና ቦምብ ሊያወድም ከተነሳ አሜሪካ ፋኖን ለመርዳትና አቢይን ለማስወገድ እንደ ምትሰራ ጥርጥር የለኝም ፣ ዛሬ ላይ እንኳን እያደረጉት ቢሆን አልደነቅም ።

አሁን ፋኖና የኢትዮጵያ ማድረግ ያለባቸው ታሪካዊ ሃላፊነት ይህ ኦሮሞሙማ የተባለን ወራሪ የአረመኔ ካልቸር ሁለተኛ ለኢትዮጵያ ሕዝብና አገር ስጋት እንደ ማይሆኑ አድርጎ ነገሩን መቋጨት ነው ። አሁን በዚህ ድረጃ የሚያስቡ መሪዎች ነው አገሪቱ የምትፈልገው ። የኦሮሙማ ምኞት ቀስት በፋኖ ታጥፏል፣ ተቀልብሷል! አሁን ሂደቱን መጠናቀቅ አለበት ።
As usual well articulated. The Amharas lead the charge but in reality it is an “Ethiopian Fano”. End to end all the Ethiopian people are supporting Fano.
Once Fano removes the PP regime and mission accomplished, a brand new all inclusive transitional government will be established. That will be a new beginning of modern Ethiopia.

Post Reply