Page 1 of 1

Bombshell ! MUST WATCH ! ዓብይ አህመድን ከሥልጣን የሚያስወርድ መረጃ ተገኘ

Posted: 18 Sep 2023, 22:01
by Thomas H
በበለፅጉት አገር እነደዚህ ዓይነት ማጭበርበር ሥልጣን ማጣትን ብቻ ሳይሆን ወህኒ ቤትም ያስወርዳል :: ዓብይ በ1994 የመጀመሪያውን ዲግሪ አገኘ በ1996 የሁለተኛ ደርጃ ትምህርቱን ጨረሰ ::
የሚያስገርመው ግን ከ7ኛ ክፍል እስከ 12ኛ ክፍል ድረስ ከ140 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ሕዝብ ውስጥ ዓብይ አህመድን ትምህርት ቤት ውስጥ ያየ አንድም ሰው የለም ::



Re: Bombshell ! MUST WATCH ! ዓብይ አህመድን ከሥልጣን የሚያስወርድ መረጃ ተገኘ

Posted: 19 Sep 2023, 09:03
by Thomas H
Please wait, video is loading...

Re: Bombshell ! MUST WATCH ! ዓብይ አህመድን ከሥልጣን የሚያስወርድ መረጃ ተገኘ

Posted: 24 Sep 2023, 21:10
by Thomas H
ከ7ኛ ክፍል በቀጥታ ዶክተር የሆነው ዓብይ አህመድን 7UP ብለውታል