Page 1 of 1

አዲስ አበባ የምኒልክ ከተማ! አማራ የገባት!!

Posted: 18 Sep 2023, 21:27
by Horus
ማንኛውም እቃ ወደ ባልቤቱ ይመለስ ዘንድ ሕግ ያስገድዳል ይላል መጻፉ! አሁን ሁሉም ነገር ወደ ምስመሩ እይገባ ወደ መሰረቱ እየተመለስ ነው !

እኔ ሆረስ ትምቢቴ ጠብ አይልም! ፋኖ አይደለም አዲሳባ ናዝሬት ሲግባ ከተማው በእልልታ ይፈነዳል ። ገና ብዙ ገና ነገር አለ!

ያ ትርትር አፍ በሬ ሺመልስ ምንትስ የድሃ ዱለቻና የገዳም መስቀል መዝረፍ ባለፈ አሁን እስቲ እንደ ወንድ ቆሞ ሲዋጋ እናያለን !!!

ፒፒ ፈርሷል ! ድርድር አቢይ ወይ በሸሻ ወይም ዱባይ ተሸኝቶ ነው!

አይ ካለ ደሞ ቃሊቲ አይቀርለትም !!

ሞት ቢዘገይ የቀረ ይመስላታል !

ድል ላማራ! ድል ለኢትዮጵያ !!!



Re: አዲስ አበባ የምኒልክ ከተማ! አማራ የገባት!!

Posted: 18 Sep 2023, 22:01
by Horus