Page 1 of 1

Amhara successfully Pόόped and Pꬴꬴd on the PP-OLF/TPLF’s Pretoria crḁp.

Posted: 18 Sep 2023, 21:24
by Abere
Amhara successfully Pόόped and Pꬴꬴd on the PP-OLF/TPLF’s Pretoria crḁp. :lol: :lol: :lol:
I am so proud of Amhara Fano: It proved how capable it is again and again. First, it defeated TPLF armed to teeth with most advanced weapons bought from the West ( not once but three times); now, it deflated and crushed OLF-PP, now captive and nuetralized barbaric Orommuma littered their corn field.

Re: Amhara successfully Pόόped and Pꬴꬴd on the PP-OLF/TPLF’s Pretoria crḁp.

Posted: 19 Sep 2023, 15:31
by Abere


***** የአማራ ፋኖ እርምጃ በወያኔ እና በኦነግ/ብልጽግና በሚከተሉት አነጋገሮች በቀላሉ*****


-- በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ።

ፋኖ የጣምራ ጠላቶቹን ወያኔ እና ኦነግ/ብልጽግና በአንድ ላይ ያለፋታ በአስደማሚ ጀግንነት ደምሦሷቸዋል። የፓለቲካ መዋቅራቸውን አውድሞታል። አማራ ክልል ነጻ ወጥ ቷል ቀሪው የማጥራት ስራ ብቻ ነው።

--- እባብ ገደል ከነብትሩ ገደል።

አማራ ፋኖ እባብ ወያኔን በ1ኛ-3ኛ ዙር ከደመሰሰ በሗል ከወያኔ በማረከው የጦር መሳርያ የወያኔን ጫጩት ኦነግን በተራው እንደ እህል ስጥ እየወቃው ነው። ወያኔን እስከ ኦነጉ አፈር ድሜ እያበላው ነው።


---- የደቡብ አፍሪካ ዱለታቸውን ቆሻሻ ደፋበት። አሁን ፕሪቶሪያ የሚባል ወሬም ዱለትም የለም - አዷላቾቹም የሚይዙት የሚጨብጡት አጥተዋል። አብይ አህመድም እግሬን በሰበረው ደቡብ አፍሪካ የሄድኩበትን እያለ ነው።

Amhara pḝḝd on the OLF/PP and TPLF Pretoria bull cr@p :lol: :lol:
Pretoria flushed down the toilet by Fano 8)

https://www.youtube.com/watch?v=T-3Iq3XQkAw