Page 1 of 1

ስተትም ብሰራ፣ የአገር ስሜት ነበር

Posted: 18 Sep 2023, 16:38
by DefendTheTruth
ስተትም ብሰራ፣ የአገር ስሜት ነበር፣ አገሩን የምወድ ትዉልድ ነበረን፣ ለአገሩ መስዋዕት ለመሆን የተዘጋጃ ዜጋ ነበር፣ ለእናት አገሩ ዘብ የምቆም።

በእነዚህ ሰዎች ፋንታ አሁን የሶሻል ሚዲያ አርበኞች ቦታዉን ተክቶ መሄጃ መዉጫ አሳጥቶናል።

ጀግና ለዘላለም ይኑር!


Re: ስተትም ብሰራ፣ የአገር ስሜት ነበር

Posted: 18 Sep 2023, 16:44
by Misraq
ወሬ አታብዛ ሻንጣህን ብቻ ተሸክመህ ውጣ The new sheriff is coming