Page 1 of 1
ብርሃኑ ነጋ ቦንጋ የአቢይ አህመድ አሊ ጽዋሬ ድባብ
Posted: 18 Sep 2023, 03:02
by Horus
ትርጉሙን አጠያይቃችሁ አግኙት !
Re: ብርሃኑ ነጋ ቦንጋ የአቢይ አህመድ አሊ ጽዋሬ ድባብ
Posted: 18 Sep 2023, 07:44
by Assegid S.
ሰላም ሆሩስ; መልካም ኣዲስ አመት ብያለሁ!
ከኣንተ የተቀበልኩትን ለኣንተው ልመልስ ... ከዚህ ቀደም እንደነገርከን በትክክል ካስታውስኩት "
የታቦት ዣንጥላ ተሸካሚ" ማለት ይመስለኛል ።
Re: ብርሃኑ ነጋ ቦንጋ የአቢይ አህመድ አሊ ጽዋሬ ድባብ
Posted: 18 Sep 2023, 09:46
by Abere
ትርጉሙም ቀጥታ ወንድማችን አሰገድ እንዳገኘው ተረድቻለሁ።
የእርሱን ትርጓሜ ተከትዬ ግን 2ቱ ቃላት የግዕዝ ቃላት የቱን ያህል በአማርኛ አነጋገር ውስጥ ስፊ ሚና እንዳላቸው ግምት ሰጠሁ።
ወላዲ በድባብ ትሂድ ከሚለው የአማርኛ ምሳሌያዊ አነጋገር - በዣን/ጃን/ ጥላ። ጃን/ዣን/ ሌላ ቃል ይመስለኛል። ንጉስ - ጌታ ይመስለኛል። ለምሳሌ ጃንጥራር የሚል ማዕረግ። ጃን ተከል
ጸዋረ (ጦረ) - ተሸከመ ወይም አገለገለ፥ ጦረ፥ያዘ እንደማለት ይሆናል። ሽማግሌ መጦር መያዝ ይባላል።