ፋኖ 4 ኪሎ መግባት አይችልም? ለምን? Sun and Defendthetruth፣ can you help me?
Posted: 17 Sep 2023, 15:28
ይህንን ጥያቄ የምጠይቀው ብዙዎች አየጠየቁ ስለሆነ ነው::የሚያቀርቡት መላ ምት አማራ ብቻውን ሌላውን ጨፍልቆ አገር ሊያስተዳድር አይችልም ከሚል ነው::
ብዙ ኦሮሞዎችም ይህንን ይጋሩታል:::: ትግሬ አዲስ አበባ መግባት አይችልም ምክንያቱ ደሞ አዲስ አበባ የሰው መሬት ነው:: አማራ ግን መግባት ይችላል ለምን ቢሉ አዲስ አበባ የራሴ ናት ብሎ ያምናል::አናም የአማራን መሬት መቆጣጠር ይችላል::
ሌላው ብሔር አማራን አዲስ አበባ መግባት አትችልም ብሎ ከተነሳ መሳርያ አንስቶ አማራን መግጠም ይችላል:: ኦሮሞም ያለው አጣ ፈንታ ይህ ነው::ያ ማለት ግን አማራ አዲስ አበባ ቢገባ ይገነጠላል ማለት ሳይሆን: ከሌሎች ብሔረሰቦች ጋር የአገሪቷን አጣ ይወስናል:: አንስማማም ያሉ ወደፈለጉበት መሄድ ይችላሉ::
ምን ታስባላችሁ?