የድል አጥቢያ አርበኞች
Posted: 17 Sep 2023, 13:12
ፋኖ ወደ ድል እየተጠጋ ሲመጣ የድል አጥቢያ አርበኞች ጥምብ እንደሸተተው አሞራ ከየዋሻቸው ወጥተው እራሳቸውን የትግሉ መሪ አድርገው ብቅ ብለዋል።
የመሳይ አካሄድ ምንም አላማረኝም። ሲጀመር ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እንግዳ እያደረገ የሚያቀርባቸው ሁሉ ከዚህ በፊት የኢትዮጵያን ህዝብ ትግል እንዲጨናገፍ ትልቅ አስተዋጽኦ ያደረጉ ወላዋይ ባንዳዎችን ነው። ለአብነት ክህደት አያሌው። ሲቀጥል ደግሞ known intellectual opportunists like Yonas Biru ን ነው። ወይም ቶሮንቶ የሚገኘው ተክለማሪያም የሚባል ስነምግባር የጎደለው ወላዋይ ግለሰብ ነው። ስለዚህ ግለሰብ ብልግና ቶሮንቶ የሚኖሩ ሰዎችን ጠይቁ።
እሁን ትግሉ ፍሬ እያፈራ ባለበት ሰአት በተለያየ አደረጃጀት ድሉን ለመቀራመት የሚደረገው እሩጫ ከድል በሁዋላ ለሚኖረው ስርአት ምስረታን ውስብስብ ያደርገዋል።
እነዚህ opportunists እኛ የፋኖ የፖለቲካ ክንፍ ነን በአሉ ማግስት መንግስት በአፈቀላጤዎቹ በኩል መደራደር እፈልጋለሁ ማሉቱ እነዚህ ሰዎች በመንግስት ሃይሎች እንደሚታገዙ ጥርጣሬን ያጭራል።
ይህንን ከወዲሁ ለመቅጨት እያንዳንዱ የዚህን ትግል ድል አድራጊነት የሚመኝ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ እነዚህን የፖለቲካ ነጋዴዎችን ነቅተንባችሁዋል ሊላቸው ይገባል። እኛ ካልደገፍናቸው የትም አይደርሱም።