ፋኖ ወደ ድል እየተጠጋ ሲመጣ የድል አጥቢያ አርበኞች ጥምብ እንደሸተተው አሞራ ከየዋሻቸው ወጥተው እራሳቸውን የትግሉ መሪ አድርገው ብቅ ብለዋል።
የመሳይ አካሄድ ምንም አላማረኝም። ሲጀመር ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እንግዳ እያደረገ የሚያቀርባቸው ሁሉ ከዚህ በፊት የኢትዮጵያን ህዝብ ትግል እንዲጨናገፍ ትልቅ አስተዋጽኦ ያደረጉ ወላዋይ ባንዳዎችን ነው። ለአብነት ክህደት አያሌው። ሲቀጥል ደግሞ known intellectual opportunists like Yonas Biru ን ነው። ወይም ቶሮንቶ የሚገኘው ተክለማሪያም የሚባል ስነምግባር የጎደለው ወላዋይ ግለሰብ ነው። ስለዚህ ግለሰብ ብልግና ቶሮንቶ የሚኖሩ ሰዎችን ጠይቁ።
እሁን ትግሉ ፍሬ እያፈራ ባለበት ሰአት በተለያየ አደረጃጀት ድሉን ለመቀራመት የሚደረገው እሩጫ ከድል በሁዋላ ለሚኖረው ስርአት ምስረታን ውስብስብ ያደርገዋል።
እነዚህ opportunists እኛ የፋኖ የፖለቲካ ክንፍ ነን በአሉ ማግስት መንግስት በአፈቀላጤዎቹ በኩል መደራደር እፈልጋለሁ ማሉቱ እነዚህ ሰዎች በመንግስት ሃይሎች እንደሚታገዙ ጥርጣሬን ያጭራል።
ይህንን ከወዲሁ ለመቅጨት እያንዳንዱ የዚህን ትግል ድል አድራጊነት የሚመኝ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ እነዚህን የፖለቲካ ነጋዴዎችን ነቅተንባችሁዋል ሊላቸው ይገባል። እኛ ካልደገፍናቸው የትም አይደርሱም።
Re: የድል አጥቢያ አርበኞች
መሳይ መኮንን ከዚህ በፊት ከአብይ አህመድ እግር ስር ድክድክ ማለቱ ሳያንሰው እና በኢትዮጵያ ህዝብ እንደት እንደተጎዳ ሳይገነዘብ ቀርቶ ሳይሆን በድጋሜ ድፍረቱ ይገርመኛል። የሚያቀርባቸው ሰዎች ወያኔዎች እና ኦነጎች ናቸው። በትክክል ለምሳሌ
1) ልደቱ አያሌው ( ጸረ- አማራ ግን ምርጥ ወያኔ )
2) ዮናስ ብሩ ( ምርጥ ኦነግ ። ጸረ-አማራ ጠዋት ማታ ከእስክንድር እራስ ላይ የማይወርድ የአብይ አህመድ የውስጥ ሰው)።
3) ተክለማርያም ( ጸረ-አማራ ፤ ግን ምርጥ ወያኔ) ለወያኔ የጎሳ እና የጎጥ ክልል ህገ-ወጥ ህገመንስት ሽንጡን ገትሮ የሚሰብክ
4) አንዳርጋቸው ጽጌ ( አፋዊ አማራ፤ ልባዊ ኦነግ)። በኢትዮጵያ ላይ ያደረሰውን ስህተት ተረድቶ የፅሞና ጊዜ እንደማድረግ በዚህ አንገብጋቢ ሰአት የአማራን ትግል ለማስጠለፍ በአብይ አህመድ የተላከ ተኩላ ይመስላል።
5ኛ) ሌሎች
በጥቅሉ እነዚህ ሰወች ለምን አሁን ብቅ ብቅ አሉ ለሚለው ሁሉም ሚድያዎች ወይም ዩቲዩቦች የእነርሱ እና በእነርሱ የተቋቋሙ ናቸው። የእነርሱ ሚድያዎች ናቸው። ስለዚህ ፋኖ ወይም የአማራ ህዝባዊ ግንባር የግደታ የእራሱ ሚድያ ይስፈልገዋል - የማንም የፓለቲካ ዝሙተኛ ዱርየ እየወጣ እኔ ፋኖ ነኝ ሊል አይችልም እኔ እወክለዋለሁ ሊል አይችልም። ፋኖ የእራሱ ሚድያ ካላቋቋመ ህዝብ ውዥንብር ይገባል። ትግል ያለ እራሱ ሚድያ ሊሆን አይችልም።
-
- Senior Member+
- Posts: 34231
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: የድል አጥቢያ አርበኞች
On this forum watch what Horus is doing. He's intent on derailing Fano related news and fabricating, supporting anti Fano forces or plotting to steal the work of Fano.