በፋኖ ስም የሚነግዱ ፓርቲዎች እየተፈለፈሉ ነው: አላማቸው ምንድነው? ጠላት አየመጣ ነው
የፋኖ መሪዎች አነዚህን የጉሮሮ አጥንቶች በስማችን አትነግዱ ሊሉዋቸው ይገባል::
አኛ የምናቀው አስክንድርንና ሻለቃ ዳዊትን ብቻ ነው: ከዚህ ውጭ ያሉ ሁሉ ትግሉን ለመጥለፍ ወይም ከመንግስት ጋር እየሰሩ ያሉ ሊሆን ይችላል::
ፓርቲዎቹ አውነት የአማራ ትግልን የሚደግፉ ከሆነ:
1 ትግሉ ሜዳ ተገኝተው መሳርያ ያንሱ
2 ለፋኖ ያደረጉትን አስተዋፅኦ በግልፅ ያሳውቁ:: ለምሳሌ ምን ያህል ሚልዮን ብር ለዋናዎቹ ፋኖዎች አስረከቡ?
ይህንን ካላረጉ ከጠላት ተለይተው አይታዩም::