Page 1 of 1

አሃዳዊው / fake ኢትዮፕያኒስቱ ሃይል ራሱን ችሎ ጥጉን ይዞ ይታገላል ወይስ የአማራ ትግል hijack አድርጎ ፋኖን ከላይ ሆኖ ይነዳዋል?

Posted: 16 Sep 2023, 06:24
by sarcasm
አማራ ከአሃዳዊው / fake ኢትዮፕያኒስት ፖለቲከኞች ነጻ ሆኖ የአማራ ጥያቄ ምን እንደሆነ እንደገና re-frame ያደርጋል ወይስ አሃዳዊው ሃይል ትግሉን እንዲያኮላሽ ይፈቅዳል?


ከአንድነት / አሃዳዊው / ኢትዮፕያኒስት ፖለቲከኞች ነጻ የወጣ የአማራ ሃይል የሚቀጥለው ስራ፤ የአማራ ጥያቄ ምን እንደሆነ እንደገና re-frame ማደረግ አለበት። አሁን የሚነገረው የአማራ ጥያቄ በኢትዮፕያኒስቱ ሃይል የተጻፈና ኢትዮፕያኒስት አጀንዳ እዲያስፈጽም ተብሎ ከአሃዳዊው ሃይል ጥያቄዎች intertwined የሆነና ሆን ተብሎ impossible to achieve ኢንዲሆን የረቀቀ ነው።



Misraq wrote:
14 Aug 2023, 06:56
.
.
.
አማራ የሚባል ብሔር የለም። አማርኛ የትግሬ ወታደሮች ወደ መሃል ሃገር ሲዘምቱ የፈጠሩት ቋንቋ ነው። ምኒሊክ የኦሮሞ የአያቴን ከብቶች ዘርፏል። በአድዋ ጦርነት አፄዎቹ የሙስሊም ተዋጊዎችን ሬሳ አይቀብሩም ነበር .....እያለ በአማራ ሕዝብ ላይ መርዝና ጥላቻን ሲተፋ የነበረው አንዳርጋቸው ፅጌ ቱፋ ወደ ዳያስፓራ ተልኳል።

ይህ ሰው የአንድነት ካባ ለብሶ ዘር ለገበሬ እያለ ሲጃጃል የነበረውን ማሕበረሰብ ለኦነግ/ኦሕዴድ እንዲገብር ያስደረገ ቁልፍ ሰው ነው። አሁን ደግሞ ኢትዬጵያ ልትፈርስብን ነው እያለ ሙሾ ሊያወርድ እያሟምቀ ይገኛል። ለምን ግንጥልጥልጥሏ አይወጣም። የአማራ ሕዝብ አንድ ኢንች መራመድ የጀመረው ይህንን ድሪቶ የአንድነት አስተሳሰብ በቃኝ ካለ በኋላ ነው።

ስለ ቱፋ ልጅ መጣሁላችሁ ወሬ አብሳሪውም የኦሮሞና የጉራጌ ድቅሉና ለአብይ ፀረ አማራ ፕሮፖጋንዳ ለ5 ሲረጭ የነበረው ድንኩ ጉቶ መሳይ መኮንን ነው። ሃገርን ለዚህ ምስቅልቅል ያበቁ ድቅል የውሸት ኢትዬጵያኒስቶች አንድ የሚያደርጋቸው ስግብግብነታቸውና ፀረ አማራነታቸው ስለሆነ በአማራ ጉዳይ እንፈትፍት እንዲሉ መፈቀድ የለባቸውም። ከፈለጉ ጥጋቸውን ይዘው ይቃወሙ።






Re: አሃዳዊው / fake ኢትዮፕያኒስቱ ሃይል ራሱን ችሎ ጥጉን ይዞ ይታገላል ወይስ የአማራ ትግል hijack አድርጎ ፋኖን ከላይ ሆኖ ይነዳዋል?

Posted: 28 Sep 2023, 18:15
by sarcasm
ለምንድ ነው አሃዳዊ / ኢትዮፕያኒስት ፖለቲከኞች ወደ አማራ ትግል እየተለጠፉ ያሉት?
Please wait, video is loading...

Re: አሃዳዊው / fake ኢትዮፕያኒስቱ ሃይል ራሱን ችሎ ጥጉን ይዞ ይታገላል ወይስ የአማራ ትግል hijack አድርጎ ፋኖን ከላይ ሆኖ ይነዳዋል?

Posted: 10 Jul 2024, 10:35
by sarcasm
The fake Ethiopianist / Unitarian ship has sunk!

Thanks to Fano, the Amhara have ditched the unitarist camp.



ባለፉት 35 ዓመታት፤ አንደ ኢትዮጵያኒስት የአንደነት ሃይል የተበላሸ የለም። በውስጡ የተለያየ ሃይል ነው። እሱ ራሱ አንድነት የለውም። እየሟሟ ነው የመጣው ። ኤፍሬም ማዴቦ


Re: አሃዳዊው / fake ኢትዮፕያኒስቱ ሃይል ራሱን ችሎ ጥጉን ይዞ ይታገላል ወይስ የአማራ ትግል hijack አድርጎ ፋኖን ከላይ ሆኖ ይነዳዋል?

Posted: 18 Jul 2024, 08:10
by sarcasm
sarcasm wrote:
10 Jul 2024, 10:35
The fake Ethiopianist / Unitarian ship has sunk!

Thanks to Fano, the Amhara have ditched the unitarist camp.

Ethiopianist medias are trying use unitarian narrations to explain / discuss Fano. That is a disservice to Fano's struggle. I hope purely Fano media need to emerge following the relaxation in internet restrictions in Amhara region. Fano need to explain and discuss Fano struggle from Fano / Amhara perspective.

No middlemen are required between Fano and it's people and the rest of the country and the world. The unitarist narration of the 'Amhara Question' need to be buried and Fano need to tell the rest of the country / the world what the 'Amhara Question' is. Fano's narration of the 'Amhara Question' needs to be told by Fano now.


አንተ ኢትዮጵያኒስት፤ ብዙ ብትለፋ
አንተ ግንቦት 7 ፤ ብዙ ብትለፋ
ፋኖ ነው የሚመራው፤ የለም ሌላ ተስፋ


https://x.com/FanoRising/status/1812855514377662735