Page 1 of 1

የፋኖ ነገር ውሀ ቅዳ ውሀ መልስ እየሆነ ነው!

Posted: 15 Sep 2023, 20:05
by almaze

Re: የፋኖ ነገር ውሀ ቅዳ ውሀ መልስ እየሆነ ነው!

Posted: 15 Sep 2023, 20:30
by almaze

Re: የፋኖ ነገር ውሀ ቅዳ ውሀ መልስ እየሆነ ነው!

Posted: 16 Sep 2023, 06:08
by sarcasm
almaze wrote:
15 Sep 2023, 20:05
አሻጥር አለ ደግሞ ይላል። በቃ ሃላፊነት መውሰድ የለም! ሁሌ failure ሲያጋጥም በሴራና አሻጥር ማሳበብ! ፋኖ ትክክለኛ ውሳኔ አልወሰነም ብሎ መሪዎቹ ሃላፊነት እንዲወስዱ ነው እንጂ የሚያስፈልገው። በሴራና አሻጥር ማሳበብ ሰዎች በውሳኔዎቻቸው ተጠያቂ እንዳይሆኑና ከስህተቾቻቸው እንዳይማሩ ነው የሚያደርገው። ምክንያቱም አሻጥር ከሆነ ስህተት አልተሰራም ማለት ነው።

https://www.facebook.com/reel/1027916521745216

Re: የፋኖ ነገር ውሀ ቅዳ ውሀ መልስ እየሆነ ነው!

Posted: 16 Sep 2023, 09:22
by euroland
አልምዬ ሉጢው

እኔስ የናፈቀኝ ያ አስጎምኚ እለታዊ ዜናሽ ፣ ''ዛሬ ወያኔያችን ከተመ x ያዘ, ከተማ y ገባ, አዲስ አበባን ከበበ፣ አስመራን በቅርብ ርቀት እያያት ነው '' የሚለው ዜናሽ ነው :lol: :lol:



almaze wrote:
15 Sep 2023, 20:05

Re: የፋኖ ነገር ውሀ ቅዳ ውሀ መልስ እየሆነ ነው!

Posted: 16 Sep 2023, 11:18
by Abere

የፋኖ ነገር! ወያኔዎችን ቅዘን እንደ ውሃ ነዳቸው። :lol: :lol: :lol: