The Dictator's Handbook: የኦሮሙማው ቦካሳ ዋና ዋና መሰሶዎች እየፈራረሱ ነው! መጽሃፉ ዝንፍ አይልም!
Posted: 15 Sep 2023, 15:35
ይህቺ የትንሹ ቦናፓርቴ የመጨረሻ ስዓት ነች ። የሹም ሽሩ ግሽበት ፣ በብር የሚገዙት የጦር አዛዦች፣ የስብሰባውና የ6ኛ ክፍሉ ስልጠና ብዛቱ። የስድቡ፣ የማዋረዱ እረ ስንቱ
የዲክታተሩ ቁጣ ብቻ ሽብር ሽብር ሽብር
ሞት ቢዘገይ የቀረ ይመስላታል