Page 1 of 1
የትግራይ ህዝብ ጥያቄ፥ የኦሮሞ ህዝብ ጥያቄ እያሉ ጆሮአችን እስኪ ቀደድ ሲጮሁ ወያኔ እና ኦነግ ሰምተናል። ግን የትግሬ ወይም የኦሮሞ ጥያቄ ምንድን ነው? ጠያቂዎቹስ እነማን መሆን ነበረባቸው
Posted: 15 Sep 2023, 13:43
by Abere
የትግራይ ህዝብ ጥያቄ፥ የኦሮሞ ህዝብ ጥያቄ እያሉ ጆሮአችን እስኪ ቀደድ ሲጮሁ ወያኔ እና ኦነግ ሰምተናል። ግን የትግሬ ወይም የኦሮሞ ጥያቄ ምንድን ነው? ጠያቂዎቹስ እነማን መሆን ነበረባቸው? መልስ የሚሰጠው ማን ነው? አማራ ነው እንዳትሉኝ ብቻ! 
ትርጉም ዐልባ ጩኸት አልደበራችሁም - ወይም ስለተለማመድነው ምንም አይመስለንም። የሜዳ ላይ ጩኸት እሪ በከንቱ ጩኸት።
የትግራይ ህዝብ በወያኔ ላይ ፤ የኦሮሞ ህዝብ በኦነግ/ብልጽግና ላይ ግን መጮህ ይገባቸዋል።
Re: የትግራይ ህዝብ ጥያቄ፥ የኦሮሞ ህዝብ ጥያቄ እያሉ ጆሮአችን እስኪ ቀደድ ሲጮሁ ወያኔ እና ኦነግ ሰምተናል። ግን የትግሬ ወይም የኦሮሞ ጥያቄ ምንድን ነው? ጠያቂዎቹስ እነማን መሆን ነበ
Posted: 15 Sep 2023, 14:36
by Axumezana
የኢሳያስ፥ ጥያቄስ፥ ምንድነው? የነፍጠኛስ?
Re: የትግራይ ህዝብ ጥያቄ፥ የኦሮሞ ህዝብ ጥያቄ እያሉ ጆሮአችን እስኪ ቀደድ ሲጮሁ ወያኔ እና ኦነግ ሰምተናል። ግን የትግሬ ወይም የኦሮሞ ጥያቄ ምንድን ነው? ጠያቂዎቹስ እነማን መሆን ነበ
Posted: 15 Sep 2023, 15:45
by Halafi Mengedi
Who are you to talk about others, who gave you the right to be the mouthpiece, talk about your own Amhara only. Any ethnic can say anything they want as long as they do not bother others. Leba shameless, you are crying because you failed to loot other lands.
Re: የትግራይ ህዝብ ጥያቄ፥ የኦሮሞ ህዝብ ጥያቄ እያሉ ጆሮአችን እስኪ ቀደድ ሲጮሁ ወያኔ እና ኦነግ ሰምተናል። ግን የትግሬ ወይም የኦሮሞ ጥያቄ ምንድን ነው? ጠያቂዎቹስ እነማን መሆን ነበ
Posted: 15 Sep 2023, 16:45
by Abere
You can be as much noisy as possible, but you have to make sure you do not cause noise pollution to your neighbors. The TPLF and OLF have been causing so much ear deafening noise that hurt others, particularly Amhara. The TPLF's almost all catastrophe (be that drought, locust invasion, natural depravation, etc. ) to Amhara. So are the OLF's. You have been making your own insecurity as if caused by Amhara people. And yet all OLF and TPLF whining are irrational, without legitimate reason. That is why the OLF and TPLF shouting in the name of Oromo and Tigre, respectively is like a spoiled nagging baby crawling on dusty floor causing mess.
By the way you are an Agew, why are you so much concerned for Tigres and act as more Tigre than Tigres? Do you think you benefited them?
Halafi Mengedi wrote: ↑15 Sep 2023, 15:45