Page 1 of 1

Must See: የአፍሪካ ኩራቶች ቄሶቻችን ! ክትፎ ጨምረሽ ካላመጣሽ መንፈስሽ ይወጋ

Posted: 14 Sep 2023, 22:43
by Thomas H
አለምን ንቀው በባዶ እግራቸው ቁር እና ሀሩሩ ሳይበግራቸው ጥሬ ቆርጥመው ጤዛ ልሰው ጉልበታቸውን ለፈጣሪያቸው ብቻ ተንበርክከው የሚለምኑ እና የሚማልዱ ብዙ አባቶች እንዳሉ ሁሉ እንደነዚህ አይነት ሆዳሞች ደግሞ ብዙ ናቸው