Page 1 of 1

ትብብር!! ልደቱ አያሌው ሰሞኑ "ሞረሽ ..." በማለት ስለ ፋኖ የጻፈው ሙሉው 12 ገጽ ጽሁፍ ያለው ሰው ቢተባረኝ በማክበር እጠይቃለሁ!!

Posted: 14 Sep 2023, 17:32
by Wedi
ትብብር!! ልደቱ አያሌው ሰሞኑ "ሞረሽ ..." በማለት ስለ ፋኖ የጻፈው ሙሉው 12 ገጽ ጽሁፍ ያለው ሰው ቢተባረኝ በማክበር እጠይቃለሁ!!

Re: ትብብር!! ልደቱ አያሌው ሰሞኑ "ሞረሽ ..." በማለት ስለ ፋኖ የጻፈው ሙሉው 12 ገጽ ጽሁፍ ያለው ሰው ቢተባረኝ በማክበር እጠይቃለሁ!!

Posted: 14 Sep 2023, 17:45
by Abe Abraham
Wedi wrote:
14 Sep 2023, 17:32
ትብብር!! ልደቱ አያሌው ሰሞኑ "ሞረሽ ..." በማለት ስለ ፋኖ የጻፈው ሙሉው 12 ገጽ ጽሁፍ ያለው ሰው ቢተባረኝ በማክበር እጠይቃለሁ!!
ከየወያኔ ልጃ-ገረድ ልደቱ ኣያሌው ምን ትጠብቃለህ ? Look at the map ! የኣማራ ችግር እንደ ልደቱ ኣያሌው የመሳሰሉ " ኣማራ ነን " የሚሉ ግለ-ሰዎች በኣማራነት ሲጫወቱ ዝም ብሎ ማየት ነው ።