Page 1 of 1
ሆረስ! የወደፊቱ መከላካያ ሰራዊት ------ ፋኖ በጥራት እና በብቃት ወታደራዊ ሥልጠና ያጠናቀቁ 500,000 ህዝባዊ መከላከያ ሃይል በአዲሱ አመት መጀመሪያ ላይ አስመረቀ።
Posted: 14 Sep 2023, 15:48
by Abere
ሆረስ! የወደፊቱ መከላካያ ሰራዊት ------ ፋኖ በጥራት እና በብቃት ወታደራዊ ሥልጠና ያጠናቀቁ 500,000 ህዝባዊ መከላከያ ሃይል በአዲሱ አመት መጀመሪያ ላይ አስመረቀ። It is happening.
Re: ሆረስ! የወደፊቱ መከላካያ ሰራዊት ------ ፋኖ በጥራት እና በብቃት ወታደራዊ ሥልጠና ያጠናቀቁ 500,000 ህዝባዊ መከላከያ ሃይል በአዲሱ አመት መጀመሪያ ላይ አስመረቀ።
Posted: 14 Sep 2023, 21:17
by Horus
Abere wrote: ↑14 Sep 2023, 15:48
ሆረስ! የወደፊቱ መከላካያ ሰራዊት ------ ፋኖ በጥራት እና በብቃት ወታደራዊ ሥልጠና ያጠናቀቁ 500,000 ህዝባዊ መከላከያ ሃይል በአዲሱ አመት መጀመሪያ ላይ አስመረቀ። It is happening.
እኔ ባይገርምህ ያ የፓኪስታን ዩ ቱበር ፋኖ 100 000 በዉጊያ የተፈተነ ሰራዊት አለ ያለ ቀን ነው የገረመኝ ። ማለትም ይህ ያቢይ አህመድ ለብለብ ህጻናት ሳሆን ባለው የትግሬ ጦርነት የተፈተነ የጦሩን ሜዳ እንደ እጅ መዳፉ የሚያውቅ ተዋጊ አለው ሲባል ፋኖ ያኔ ነው 100% አቢይን ድባቅ እንደኒያደርግ ያመንኩን። እንኳንስ 500 ሺ ።
ኦሮሞሙማ ግንደ የበረትን ገበሪ መሳሪያ የሚያድለውኮ አማራ ፋኖ ግቤ በረሃ ዘልቆ የደቡብ ፋኖ እነጉራጌን እነወላይታን እነጋሞን ማሰልጠን ማስታጠቅና ማደራጀቱን እንዳያፋጥን ነው! ይህ ደሞ አይቀሬ ነው ። እመነኝ ! ከዚያም ጋን ቢጠራረግ እንስራ ይወጣዋል እንዲሉ አዲሱ የኢትዮአጵያ ጦር ይወለዳል ።
ታዲያ ነገ ድርድር ሲባል የፋኖ ጥያቄ ምን ሊሆን ነው? ይህው ነው የሚሆነው! ፋኖ በጦርነት በደሙ የገነባውን ጦር በወሬ ድርድር እንደ ማይፈታ አይደለሁን እኔ ዉሻዬ ያውቀዋል !!