Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15385
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

አዲሱ 2016 ዓመት የቆሰሉት የጥፋት ቡድኖች ኦነግ እና ወያኔን ለመጨረሻ የሚወገዱበት መሆን አለበት። የአማራ ፋኖ ትግል በሴረኞች የድለላ ዕርቀ ሰላም እንዳይጠለፍ በንቃት እንጠብቅ።

Post by Abere » 14 Sep 2023, 09:52

አዲሱ 2016 ዓመት የቆሰሉት የጥፋት ቡድኖች ኦነግ እና ወያኔን ለመጨረሻ የሚወገዱበት መሆን አለበት። የአማራ ፋኖ ትግል በሴረኞች የድለላ ዕርቀ ሰላም እንዳይጠለፍ በንቃት እንጠብቅ። በትግል ከማሸነፍ ውጭ ፍጹም አማራጭ የለም።
ጥላታችን በተፈጥሮው የምንታረቀው ሳይሆን በትግል ማሸነፍ ያለብን ጠላት ነው። በርካታ ልማደኛ አሳማዎች የአማራ ለምድ ለብሰው የአማራ ተቆርቋሪ በመሆን በውጭ ይሁን በአገር ውስጥ የፋኖን ትግል ለመጥለፍ የተለያዩ ሴራዎች እንደያዙ እና በተልዕኮ ላይ ስለመሆናቸው በርካታ ፍንጮች ይታያሉ። አማራ ለ4 ለ5 ጊዜ መታለል የለበትም። የአማራ መከራ የሚያቆመው በትግሉ ጠላቶቹን ሲጥል ብቻ ነው። አዲሱ አመት ፋኖ ድል የሚያደርግበት - ኢትዮጵያ ያለማንም የውጭ ተጽእኖ እና ከልማደኛ አሳማ የሴራ ደላላዎች ነጻ የምትሆንበት - የጎሳ አፓርታይድ የሚደመሰስበት እና ከደመ-ነፍስ እንሰሳዊ የወያኔ እና ኦነግ ፓለቲካ የምትፋትበት ይሆናል።

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: አዲሱ 2016 ዓመት የቆሰሉት የጥፋት ቡድኖች ኦነግ እና ወያኔን ለመጨረሻ የሚወገዱበት መሆን አለበት። የአማራ ፋኖ ትግል በሴረኞች የድለላ ዕርቀ ሰላም እንዳይጠለፍ በንቃት እንጠብ

Post by sarcasm » 14 Sep 2023, 10:19

"አንድነት ኃይሉን ፍለጋ" .....
++++
ኢትዮጵያዊው ብሔርተኛ በጎሳ ፖለቲካ አራማጆች h3ኛ ጊዜ እንደተሸነፈ መቀበል አለብን

1ኛ. በግንቦት 20/1983 ዓ.ም= በማታለልና በጉልበት፤

2ኛ. በ1997 ዓ.ም ምርጫ= በጉልበት፤

3ኛ. በ2015 ዓ.ም ወያኔ የቀሰቀሰው ጦርነት ባለቀ ማግሥት= አሁንስ በምን? በጉልበት? በብልጠት? በማታለል?
** ሲጠቃለል፦

1. ጠ/ሚ ዐቢይ እና ብልጽግና የጎሳ ፖለቲካን ይከላከላሉ ብለን ያለምነው ሕልም መክኗል።

2. ሕወሓት ታጥባ፣ ታጥና፣ ተከሽና መጥታለች። የግብር ልጆቿም የበላይነት አግኝተዋል።

3. ከኢዜማና ከቀሩት ፓርቲዎች ጠብ የሚል ነገር የለም።

4. የኦሮሞ አክራሪዎች የጀመሩት እነርሱን የምትመስል ኢትዮዽያ መፍጠር ካልሆነም የራሳቸውን መንግሥት ይዞ መውጣት ነው::

5. የሕዝቡ ሰቆቃስ እንዴት ሊያበቃ ይችላል?

(ከMarch 25/2023 የግል ማስታወሻዬ)
sarcasm wrote:
24 Oct 2022, 20:27

The Neguse Negest system is an organic federalist system devised by Ancient Tigrayans in Axum. The core foundations of the system are respect for autonomy, self-rule and differences. Hence, the Abyssinia / Ethiopian Empire has always been a federalist arrangement.

The Neguse Negest system is a federalist system where the Neguses have autonomy on their territories and pay taxes to the Neguse Negest (federal government). The Neguse Negest looks after common defense and international relations. Actually, it looks like it was HSI who ended the federalist system when he fired the Neguses but still kept the Neguse Negest title. He introduced a centralized state system into a country that has always been a federalist structure. Mengistu continued the madness of unitary state which resulted in Eritrea's independence.

The Isaias, Abiy & Amhara Elite / fake 'Ethiopianist' alliance have plunged the country into another bloody war after 30 years in order to re-install a centralized / unitary state system and end the existing Constitutional Federalism. Tigray has single-handedly defeated the Alliance and forced PM Abiy & his PP to commit to keep Constitutional Federalism.

Please wait, video is loading...

Abere
Senior Member
Posts: 15385
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አዲሱ 2016 ዓመት የቆሰሉት የጥፋት ቡድኖች ኦነግ እና ወያኔን ለመጨረሻ የሚወገዱበት መሆን አለበት። የአማራ ፋኖ ትግል በሴረኞች የድለላ ዕርቀ ሰላም እንዳይጠለፍ በንቃት እንጠብ

Post by Abere » 14 Sep 2023, 11:54

sarcasm,
እስከ አሁን የተረጋገጠው ታሪካዊ አሳፋሪ ቅርስ ቢኖር ወያኔ የትግራይን ህዝብ የመጨረሻውን የውርደት ካባ ማልበሱ ብቻ ነው። የውርደት እና የመሸነፍን ካባ ተከናንቦ የጎሳ ትርክት እና አይነኬነት መስበክ በአደባባይ መሳቂያ እና መሳለቂያ ከመሆን አያልፍም። በባዶ እጆ ምንም ሳይኖረው ወያኔ እና ኦነግን ለ33 አመታት ያርበደበዳቸው አማራ አንድም ፍትሃዊነቱን ሁለትም ጀግንነቱን ያረጋግጣል። ወያኔን ለውርደት እና ለሽንፈት ያበቃው አማራ ነው። ኦነግ-ብልጽግና አንድ ሙሉ ቀን እንኳን አገር መምራት እንዳይችል ዕድል የቀማው አማራ ነው። የአማራ ትግል የወያኔ እና የኦነግን የፓለቲካ መረብ እንደ ሸረሪት ድር በጣጥሶታል። በኢትዮጵያ አሁን ይህ ነው የሚባል መንግስት ይሁን የፓለቲካ ፓርቲ ወይም ስርዐት የለም። አብይ አህመድ በአዲስ አበባ ከተማ ተወስኗል - ፓርቲም መንግስትም አይደለም የፈረሰ የጎሳ ፓለቲካ አንጃ እንጅ ህዝባዊ መንግስት አይደለም። ይህ ሁሉ የሆነው በአማራ ህዝብ ትግል ነው። በአዲሱ አመት የመነመነው እና የሰለለው የኦነግ-ብልጽግና እና በጉልኮስ በነፍስ ማቆያ እስትንፋስ ተሰክቶለት የጽኑ የፓለቲካ ደዌ ማቆያ ያለው ወያኔ ይጠፋሉ።

የወያኔዎች ድል አንድ እና አንድ ነገር ብቻ ነው። እርሱም የትግራይን ህዝብ በሺ አመታት ታሪክ ውጥ ታይቶ የማይታወቅ ውርደት፤ሽንፈት እና አንገት መድፋት ነው።

እኔ እየመከርኩ ያለሁት በጻዕረ ሞት ላይ ስላለው ወያኔ እና ደመ-ነፍሳዊ እንሰሳው ኦነግ ሳይሆን ለፍትሃዊ እና ጀግናው ዐርበኛ ፋኖ ነው። የኦነግ እና ወያኔን ግብዐተ-መሬት አይቀሬነት በደንብ የተረዱት ምዕራባዊያን እና ሆድ አደር ሃሳዊ የአማራነት ለምድ አጥልቀው በባህ ማዶ ይሁን በአገር ውስጥ የፋኖን ትግል አቅጣጫ ለማሳት እና የድል የጊዜ ሰሌዳውን ለመጎተት ድክድክ ስለሚሉት ነው። አማራ ፋኖ በንቃት መጠበቅ ያለበት ይህን ጉዳይ ነው። የአማራ ህዝብ የትግል ድርጅት አንድ ብቻ ነው እርሱም አማራ ህዝባዊ ግንባር ከዚህ ውጭ ማንም በአማራ ስም የሚመጣ ግለሰብ ይሁን ድርጅት እንዳይሰማ እንዳይቀበል ነው። ብዙዎች በአማራ ስም ይመጣሉ እውነተኞቹ ግን እነ እስክንድር ነጋ እና አማራ ፋኖዎች ናቸው። ከዚህ ውጭ በውዳቂ እና በተዋረደ ወያኔ ወይም ከስውነት ማማ ስለወረደው ደመ-ነፍሳዊ ኬኛ መንጋ አንዳች ማለት አልፈልግም።

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: አዲሱ 2016 ዓመት የቆሰሉት የጥፋት ቡድኖች ኦነግ እና ወያኔን ለመጨረሻ የሚወገዱበት መሆን አለበት። የአማራ ፋኖ ትግል በሴረኞች የድለላ ዕርቀ ሰላም እንዳይጠለፍ በንቃት እንጠብ

Post by TGAA » 14 Sep 2023, 12:47

Abere wrote:
14 Sep 2023, 11:54
sarcasm,
እስከ አሁን የተረጋገጠው ታሪካዊ አሳፋሪ ቅርስ ቢኖር ወያኔ የትግራይን ህዝብ የመጨረሻውን የውርደት ካባ ማልበሱ ብቻ ነው። የውርደት እና የመሸነፍን ካባ ተከናንቦ የጎሳ ትርክት እና አይነኬነት መስበክ በአደባባይ መሳቂያ እና መሳለቂያ ከመሆን አያልፍም። በባዶ እጆ ምንም ሳይኖረው ወያኔ እና ኦነግን ለ33 አመታት ያርበደበዳቸው አማራ አንድም ፍትሃዊነቱን ሁለትም ጀግንነቱን ያረጋግጣል። ወያኔን ለውርደት እና ለሽንፈት ያበቃው አማራ ነው። ኦነግ-ብልጽግና አንድ ሙሉ ቀን እንኳን አገር መምራት እንዳይችል ዕድል የቀማው አማራ ነው። የአማራ ትግል የወያኔ እና የኦነግን የፓለቲካ መረብ እንደ ሸረሪት ድር በጣጥሶታል። በኢትዮጵያ አሁን ይህ ነው የሚባል መንግስት ይሁን የፓለቲካ ፓርቲ ወይም ስርዐት የለም። አብይ አህመድ በአዲስ አበባ ከተማ ተወስኗል - ፓርቲም መንግስትም አይደለም የፈረሰ የጎሳ ፓለቲካ አንጃ እንጅ ህዝባዊ መንግስት አይደለም። ይህ ሁሉ የሆነው በአማራ ህዝብ ትግል ነው። በአዲሱ አመት የመነመነው እና የሰለለው የኦነግ-ብልጽግና እና በጉልኮስ በነፍስ ማቆያ እስትንፋስ ተሰክቶለት የጽኑ የፓለቲካ ደዌ ማቆያ ያለው ወያኔ ይጠፋሉ።

የወያኔዎች ድል አንድ እና አንድ ነገር ብቻ ነው። እርሱም የትግራይን ህዝብ በሺ አመታት ታሪክ ውጥ ታይቶ የማይታወቅ ውርደት፤ሽንፈት እና አንገት መድፋት ነው።

እኔ እየመከርኩ ያለሁት በጻዕረ ሞት ላይ ስላለው ወያኔ እና ደመ-ነፍሳዊ እንሰሳው ኦነግ ሳይሆን ለፍትሃዊ እና ጀግናው ዐርበኛ ፋኖ ነው። የኦነግ እና ወያኔን ግብዐተ-መሬት አይቀሬነት በደንብ የተረዱት ምዕራባዊያን እና ሆድ አደር ሃሳዊ የአማራነት ለምድ አጥልቀው በባህ ማዶ ይሁን በአገር ውስጥ የፋኖን ትግል አቅጣጫ ለማሳት እና የድል የጊዜ ሰሌዳውን ለመጎተት ድክድክ ስለሚሉት ነው። አማራ ፋኖ በንቃት መጠበቅ ያለበት ይህን ጉዳይ ነው። የአማራ ህዝብ የትግል ድርጅት አንድ ብቻ ነው እርሱም አማራ ህዝባዊ ግንባር ከዚህ ውጭ ማንም በአማራ ስም የሚመጣ ግለሰብ ይሁን ድርጅት እንዳይሰማ እንዳይቀበል ነው። ብዙዎች በአማራ ስም ይመጣሉ እውነተኞቹ ግን እነ እስክንድር ነጋ እና አማራ ፋኖዎች ናቸው። ከዚህ ውጭ በውዳቂ እና በተዋረደ ወያኔ ወይም ከስውነት ማማ ስለወረደው ደመ-ነፍሳዊ ኬኛ መንጋ አንዳች ማለት አልፈልግም።
Well Nailed ! :!:

Post Reply