Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

ዶክተር ኣብዮት ዶክትሬታቸው እንዲያገኙ ለመጨረሻ የቀረበላቸው ከባድ ጥያቄ ሲመልሱ እንዲህ ኣሉ ፥

Post by Abe Abraham » 13 Sep 2023, 19:13


የዶክትሬት ፈተና ፥ የኢትዮጵያ ህዝብ ኣቆጣጠር የተርጋገጠ ባይሆንም ከህዝቡ 5% የሚሆን ብሄር እንወክላለን የሚሉ ሰዎች ኣገሪቱን ለሰላሳ ዓመታት ገደማ ቢገዙ ሌሎች ተረኛና የምንወክለው ብሄር ደሞ 30% ነው የሚሉት የኣዳምና ሄዋን ልጆች ኢትዮጵያን ለሰንት ዓመት ሊይዙ ይገባቸዋል ብለው ይገምታሉ ?

ኣብዮት ኣህመድ ኣሊ ፥ ለማሰብ ጥቂት ግዜ ብትሰጡኝ ጥሩ ነበር ።

የዶክትሬት ፈተና ፥ Take you time !

ኣብዮት ኣህመድ ኣሊ ፥ ሽንት-ቤት ደርሼ እመጣለሁ ።

የዶክትሬት ፈተና ፥ As I said, take your time. ግን በሽንት-ቤት ኢንተርነት መጠቀም ክልክል ነው ። ገባህ ?

ኣብዮት ኣህመድ ኣሊ ፥ ገባኝ

የዶክትሬት ፈተና ፥ You took a very long time but you are back. That is important. Have you forgotten the question ?

ኣብዮት ኣህመድ ኣሊ ፥ I have already got the answer . It is 180 years.

የዶክትሬት ፈተና ፥ መልሱ እንዴት ኣገኘሀው ? በዚህ ደረጃ መልሱ ብቻ ሳይሆን የወሰድካቸው ስቴፖችም ጭምር እጅግ ኣስፈላጊ ናቸው ።

ኣብዮት ኣህመድ ኣሊ ፥ እሺ ! 30/5 x 30 = 180 ....ሆኖ ግን እኛ ለ 180 ዓመታት በስልጣን ለመቆየት ከፈለግን ኣማራና ኦርቶዶክስ -- ገብርኤል ቁልቢ ጨምረን -- ማውደምና ማጥፋት ኣለብን ።

የዶክትሬት ፈተና ፥ ደህና ነህ ? ጥያቄውና መልሱ ወደ ያልጠበቅነው ወሰድከው ። ግን ኣትፍራ የዶክትሬት ዱክትርናህን ታገኛለህ ።

ኣብዮት ኣህመድ ኣሊ ፥ ታንክስ ታንክስ ዩ ድሮን ዩ !



-