Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42669
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ይህን አስገራሚ ጉድ ስሙ! የአማራ ወረራን የሚመሩት የአማራ ጄኔራሎች በሙሉ እያንዳናቸው $ 1, 000,000.00 ብር ጉቦ ተሰጣቸው በአቢይ አህመድ ኦሮሙማ መንግስት!

Post by Horus » 13 Sep 2023, 14:26

ድ ሳይሰማ ማደር አልተቻለም! ወይ የወረሙማ ጂሎች!

ይህን መሰል እርምጃ እንደ መፍትሄ ለአቢይ የሚያማክረው የኢሚሬቱ መስፍን ንብረት የሆነ አፕሎ ነው ። ይህ ሌሎች አገር ውስጥም አግርገውታል ።


Horus
Senior Member+
Posts: 42669
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ይህን አስገራሚ ጉድ ስሙ! የአማራ ወረራን የሚመሩት የአማራ ጄኔራሎች በሙሉ እያንዳናቸው $ 1, 000,000.00 ብር ጉቦ ተሰጣቸው በአቢይ አህመድ ኦሮሙማ መንግስት!

Post by Horus » 13 Sep 2023, 14:39

እኔ ሆረስ ደጋግሜ እንዳልኩትና እንደ ተነበይኩት፣ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነኝ፣ በእውን አማራ ነኝ የሚሉት ጄኔራሎችና መኮንኖች ይህን የጉቦ ብር መልሰው የአቢይ አህመድ ኦሮሞ ሰራዊት ጥለው በመውጣት ከፋኖ ጋር ሆነው አዲሱን የኢትዮጵያ መከላከያ መገምባት መጀመር ብቻ ነው ያላቸው ምርጫ ።

በአጭር ግዜ ውስጥ እነዚህ ያማራ መኮንኖች በሙሉ በአቢይ ዘብ ተለቅመው ይረሸናሉ ! ታሪክ አበቅቴውን አይስትም! የሚሆነው ይህ ነው! አቢይ ለራት ሲያዘጋጃቸው በግዜ ነቅተው እሱን ለቁርስ መጥበስ ካልቻሉ እንደ ሞቱ ቁጠሯቸው !

Post Reply