Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 19128
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

ይችን፥ መሉስልኝ! ፋኖ፥ ከጥንት፥ ጀምሮ፥ አገር፥ጠባቂ፥ ከነበረ፥ ከግራኝ፥ አህመድና፥ከድርቡሽ፥ ጋራ፥ ለምን፥ አልተዋጋም?

Post by Axumezana » 13 Sep 2023, 01:46

ግራኝ፥ አህመድም፥ የተሸነፈው፥ በትግራይና( ባህረ፥ነጋሽን፥ጨምሮ) በፖርችጋል፥ጥምር፥ጦር፥ ነበር።

ዱርብሽ፥ ጎንደርን፥ሲያቃጥል፥ ፋኖ፥የት፥ ነበር? ድርቡሽን፥ የተዋጋውና፥ እንዳያንሰራራ፥ አድርጎ፥ያዳከመው፥ የትግራይ፥ጦር፥ ነበር።
Last edited by Axumezana on 13 Sep 2023, 04:24, edited 2 times in total.

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ይችን፥ መሉስልኝ! አማሪ፥ ተዋጊ፥ ቢሆን፥ ኑሮ፥ ከድርቡሽ፥ ጋራ፥ ለምን፥ አልተዋጋም?

Post by TGAA » 13 Sep 2023, 01:56

አጼ ዩሀንስ ለምን ደርቡሾችን እንደተዋጋ አንገቱ እንደተቀላ ቢገባህ አማራ ለምን እንዳልተዋጋ መልስ ታገኝ ነበር ፤ ደርቡሾችን መዋጋት የእንግሊዝ ቅጥረኝነት ስለሆነ ነው አማራ ያልተዋጋቸው፤ ቅጥረኝነት መቼም ቢሆን ጀግነንት አይደለም ፤ ከብዙው ዛፍን በጫካ አሳስታችሁ የምትወስዱት አስተሳሰቦች አንዱ ። ጅግነት ሌላ ፤ ቅጥረኝነት ሌላ፡
Last edited by TGAA on 14 Sep 2023, 21:03, edited 1 time in total.

Axumezana
Senior Member
Posts: 19128
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ይችን፥ መሉስልኝ! አማሪ፥ ተዋጊ፥ ቢሆን፥ ኑሮ፥ ከድርቡሽ፥ ጋራ፥ ለምን፥ አልተዋጋም?

Post by Axumezana » 13 Sep 2023, 02:05

ጎንደር፥ ሲቃጠል፥ራስን፥ አለመከላከል፥ ከአፄ፥ዮሐንስ፥ ጋር፥ምን፥ አገናኘው?

Axumezana
Senior Member
Posts: 19128
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ይችን፥ መሉስልኝ! ፋኖ፥ ከጥንት፥ አገር፥ጠባቂ፥ ከነበረ፥ ከግራኝ፥ አህመድና፥ከድርቡሽ፥ ጋራ፥ ለምን፥ አልተዋጋም?

Post by Axumezana » 13 Sep 2023, 04:23

Axumezana wrote:
13 Sep 2023, 01:46
ግራኝ፥ አህመድም፥ የተሸነፈው፥ በትግራይና( ባህረ፥ነጋሽን፥ጨምሮ) በፖርችጋል፥ጥምር፥ጦር፥ ነበር።

ዱርብሽ፥ ጎንደርን፥ሲያቃጥል፥ ፋኖ፥የት፥ ነበር? ድርቡሽን፥ የተዋጋውና፥ እንዳያንሰራራ፥ አድርጎ፥ያዳከመው፥ የትግራይ፥ጦር፥ ነበር።

Naga Tuma
Member+
Posts: 7357
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ይችን፥ መሉስልኝ! ፋኖ፥ ከጥንት፥ ጀምሮ፥ አገር፥ጠባቂ፥ ከነበረ፥ ከግራኝ፥ አህመድና፥ከድርቡሽ፥ ጋራ፥ ለምን፥ አልተዋጋም?

Post by Naga Tuma » 14 Sep 2023, 16:08

Axumezana wrote:
13 Sep 2023, 01:46
ግራኝ፥ አህመድም፥ የተሸነፈው፥ በትግራይና( ባህረ፥ነጋሽን፥ጨምሮ) በፖርችጋል፥ጥምር፥ጦር፥ ነበር።

ዱርብሽ፥ ጎንደርን፥ሲያቃጥል፥ ፋኖ፥የት፥ ነበር? ድርቡሽን፥ የተዋጋውና፥ እንዳያንሰራራ፥ አድርጎ፥ያዳከመው፥ የትግራይ፥ጦር፥ ነበር።
ኣጼ ልብነ ድንግል ፋኖ ሆኖ ሳይነሳ ነዉ የወደቀዉ?

የእሱ ፋና ጎንደር ሳይደርስ ነዉ ጎንደር ጎንደር የሆነዉ?

Abere
Senior Member
Posts: 15385
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ይችን፥ መሉስልኝ! ፋኖ፥ ከጥንት፥ ጀምሮ፥ አገር፥ጠባቂ፥ ከነበረ፥ ከግራኝ፥ አህመድና፥ከድርቡሽ፥ ጋራ፥ ለምን፥ አልተዋጋም?

Post by Abere » 14 Sep 2023, 16:29

ሁሉን ነገር ከጎሳ ጋር ባታገናኘው መልካም ነበር። የሙሉ ጊዜ ተልዕኮህ በጎሳ ተደብቆ ሀሰት እና ጥላቻ መንዛት ስለሆነ ምን ይደረግ። ነገሩን ካነሳኸው ዘንድ ነጭነጯን መነጋገር መልካም ነው።

ትንሽ አሻሮ ይዘህ ቆሎ ካለው ዘንድ ሾከክ ብለህ መጠጋት ካልፈለግህ በስተቀር የትግራይ ህዝብን ጎጃም ሸዋ እንድመጣ ያደረገው ነገር የለም። ግራኝ አህመድን የተዋጋው አማራ ህዝብ ነው - ለመሆኑ በምን አቅሙ እና ችሎታው ነው ደረቅ ስንቅ ይዞ 2 ወር ተጉዙ ምታ ነጋሪት ብሎ አማራ ምድር የሚዘምተው። አማራ ሳይንት ላይ ቤተ-መንግስቱን ያደረገው ገላውደዎስ ነው ግራኝን አህመድን እራሱን የቆረጠው። የምናውቀው ከመሀል አገር ሂዶ አማራ ትግሬን ነጻ ሲያወጣ እንጅ ትግሬ አማራን ነጻ ሊያወጣ የመጣበት አንድም ታሪክ የለም። ከወደ ትግራይ የሚጻፍ ነገር ብዙ ውሸት ይበዛዋል። However written history by Italian chroniclers documented between 7000 - 9000 of Ascaris in North Africa were recruited from Tigray province. That was an embarassing history which Amhara had to deal with in its later war against Italy.

Axumezana wrote:
13 Sep 2023, 01:46
ግራኝ፥ አህመድም፥ የተሸነፈው፥ በትግራይና( ባህረ፥ነጋሽን፥ጨምሮ) በፖርችጋል፥ጥምር፥ጦር፥ ነበር።

ዱርብሽ፥ ጎንደርን፥ሲያቃጥል፥ ፋኖ፥የት፥ ነበር? ድርቡሽን፥ የተዋጋውና፥ እንዳያንሰራራ፥ አድርጎ፥ያዳከመው፥ የትግራይ፥ጦር፥ ነበር።

Axumezana
Senior Member
Posts: 19128
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ይችን፥ መሉስልኝ! ፋኖ፥ ከጥንት፥ ጀምሮ፥ አገር፥ጠባቂ፥ ከነበረ፥ ከግራኝ፥ አህመድና፥ከድርቡሽ፥ ጋራ፥ ለምን፥ አልተዋጋም?

Post by Axumezana » 14 Sep 2023, 19:15

ኤርትራዊው፥ አበረ፥ ታሪክን፥ ለመከለስ፥ የሚቻለው፥ ተጨባጭ፥ የሆነ፥ አዲስ፥ ግኝት፥ ካመጣህ፥ ነው።

Educator
Member
Posts: 2370
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: ይችን፥ መሉስልኝ! ፋኖ፥ ከጥንት፥ ጀምሮ፥ አገር፥ጠባቂ፥ ከነበረ፥ ከግራኝ፥ አህመድና፥ከድርቡሽ፥ ጋራ፥ ለምን፥ አልተዋጋም?

Post by Educator » 14 Sep 2023, 19:42

Fara argument.
Axumezana wrote:
13 Sep 2023, 01:46
ግራኝ፥ አህመድም፥ የተሸነፈው፥ በትግራይና( ባህረ፥ነጋሽን፥ጨምሮ) በፖርችጋል፥ጥምር፥ጦር፥ ነበር።

ዱርብሽ፥ ጎንደርን፥ሲያቃጥል፥ ፋኖ፥የት፥ ነበር? ድርቡሽን፥ የተዋጋውና፥ እንዳያንሰራራ፥ አድርጎ፥ያዳከመው፥ የትግራይ፥ጦር፥ ነበር።

Selam/
Senior Member
Posts: 17787
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ይችን፥ መሉስልኝ! ፋኖ፥ ከጥንት፥ ጀምሮ፥ አገር፥ጠባቂ፥ ከነበረ፥ ከግራኝ፥ አህመድና፥ከድርቡሽ፥ ጋራ፥ ለምን፥ አልተዋጋም?

Post by Selam/ » 14 Sep 2023, 21:27

ንፍጦ - ግራኝ መሃመድ አክሱም ፅዮንን ሲያወድም ዘመዶችህ በሶ ጨብጠው ነበር እንዴ? አማሮች እኮ ናቸው መጥተው ያባረሩልህ ፣ አክሱም ፅዮንንም የገነቡልህ።

ምስጋና ቢስ እከካም ፡ መሃዲስቶች ጎንደር ሰተት ብለው እንዲገቡ ያደረገው እኮ ዮሀንስ ነው። እንግሊዞችንና ግብፆችን እጠቅማለሁ ብሎ፣ ሀገር አስወረረ አንገቱንም ተቀላ።

Axumezana wrote:
13 Sep 2023, 01:46
ግራኝ፥ አህመድም፥ የተሸነፈው፥ በትግራይና( ባህረ፥ነጋሽን፥ጨምሮ) በፖርችጋል፥ጥምር፥ጦር፥ ነበር።

ዱርብሽ፥ ጎንደርን፥ሲያቃጥል፥ ፋኖ፥የት፥ ነበር? ድርቡሽን፥ የተዋጋውና፥ እንዳያንሰራራ፥ አድርጎ፥ያዳከመው፥ የትግራይ፥ጦር፥ ነበር።

Post Reply