Page 1 of 1
„ራሱን እንኳን መከላከል የማይችል መከላከያ አማራ ክልል መንግስት ሊያቋቁም አይችልም“ ፋኖ መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ
Posted: 11 Sep 2023, 00:35
by free-tembien
Re: „ራሱን እንኳን መከላከል የማይችል መከላከያ አማራ ክልል መንግስት ሊያቋቁም አይችልም“ ፋኖ መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ
Posted: 11 Sep 2023, 00:48
by free-tembien
ቀዳዳው መንግስት ኔትወርክ ዘግቶ የአማራ ክልልን ወደ ቀደመ ሰላም መልሰናል እያለ ቢቀደድም ንጹሃንን ጨፍጫፊው የኦሮሞ ብልጽግና ጦር እንኳን ተላላኪውን መንግስት በአማራ መልሶ ሊያቋቁም ይቅርና ራሱንም መከላከል አልቻለም
ኔትወርክ ዘግቶ መቀደድ ሌላ: መሬት ላይ ህዝብን ገጥሞ ማሸነፍ ሌላ
የአማራ ህዝብ በቃኝ በዚህ አረመኔ የኦሮሙማ ፋሺስት መንግስት አልገዛም ብሏል. አለቀ!
Please wait, video is loading...