አዳብና በኤርትራ! ድንቅ!
ወደ ፊት ምርምር እንደ ሚያረጋግጠው በጥንት ዘመን መስቀል የመስከረም ፌስቲቫልን አዲስ አመት አንድ አይነት ባህል ነበሩ!!! ምናልባትም የሁለትና የሶስት ሳምንት ፌስቲቫል !! በጉራጌ ዛሬም ቢሆን አክራሚ (እንቁጣጣሽ) እና መስቀል የተያያዙ ፌስቲቫሎች ናቸው !!!
Re: አዳብና በኤርትራ! ድንቅ!
ልጃገረዶቹ ወንዝ የሚወርዱበት መሰረት አለው ! ክረምት፣ መከር፣ አክራሚ እና መስከረም የሚሉት ቃላት በጥንት ትርጉማቸው ዉሃ፣ እርጥብ፣ ለምለም እና አረንጓዴ ምድር ማለት ነው !!! ስለዚህ አዲስ አመትና መስቀል ለለምለለሙ ክረምትና አዲስ ለሚመጣ የብራ የጸደይ ወር የሚደረግ ፌስቲቫል ነበር !!! እጹብ ድንቅ!!!