https://m.facebook.com/story.php/?id=10 ... 8006362462
https://www.aigaforum.com/article2018/t ... future.htm
Re: The aged PP and TPLF have to be reintegrated and pass through re-birth to survive & lead Ethiopia to prosperity!
የሚሉሽን በሰማሽ ገበያ ባልወጣሽ
ዶሮ ብታልም ጥሬዋን
ግም ለግም አብረህ አዝግም። ህወሓትና ብልጽግና በሞት አልጋቸው ላይ ቃሬዛ እየጠበቁ ያሉ ጊዜ ያለፈባቸውና የኢትዮጵያ ህዝቦች የተፏቸው ስርዓቶች ናቸው። የድሮው ቀርቶ አዲስ ዘፈን መጥቶ አሉ። የኢትዮጵያ ህዝብ ከዳር እስከ ዳር ከፋኖ ጋር ለአዲስ የእውነተኛ ዲሞክራሲያዊ ስርዓት የተስፋ ብርሃን እያየ ነው። እነዚህ ያረጁና ሊሻሻሉ የማይችሉ የበሰበሱ የሌቦች ዋሻ ድርጅቶችን በኢትዮጵያ ህዝቦች ጫንቃ ላይ መጫን በፍጹም አይቻልም
wake up and smell the coffee. ethiopians have moved on leaving the old corrupt tplf and pp worthless dead criminal organizations
soon tplf will be dead in tigray and pp will be removed in ehtiopia. that is their natural death. case closed.
Re: The aged PP and TPLF have to be reintegrated and pass through re-birth to survive & lead Ethiopia to prosperity!
Ascari boy,
Fano is leaderless , rudderless and clueless !
Fano is leaderless , rudderless and clueless !