Page 1 of 1

ጉቦ ተከፍሎ የልጅህን መርዶ የምትሰማበት ቦት ትግራይ ትባላለች!

Posted: 10 Sep 2023, 05:34
by Hameddibewoyane
እንኳን ልትተገብረው ልታስበው የሚቀፉ ድርጊቶች ካድሬዎች ወያኔ።

1. ከወርሃዊ እርዳታ ተጠዋሪዎችና ተረጂዎች ላይ መስረቅ፣

2. በጥጋብ ተወጥረው በለኮሱት ጦርነት ላይ እነሱን ለማዳን ለሞቱት ወጣቶች ቤተሰቦች ሞታቸውን ለማርዳት ጉቦ መቀበል፣

3. ሲዋጉ የሞቱትን አባሎቻቸው ሬሳ ቆፍረው በማውጣት፣ የነሱ ያልሆነውን ኢሄ ነው የልጃችሁ ሬሳ በማለት ጉቦ በመቀበል አለም ላይ ተደርጎ የማያውቅ ግፍ እየፈጸሙ ነው።


Re: ጉቦ ተከፍሎ የልጅህን መርዶ የምትሰማበት ቦት ትግራይ ትባላለች!

Posted: 10 Sep 2023, 09:02
by euroland
The worst people on planet, no humanity, no moral, no ethics

Re: ጉቦ ተከፍሎ የልጅህን መርዶ የምትሰማበት ቦት ትግራይ ትባላለች!

Posted: 10 Sep 2023, 10:19
by pushkin

Re: ጉቦ ተከፍሎ የልጅህን መርዶ የምትሰማበት ቦት ትግራይ ትባላለች!

Posted: 10 Sep 2023, 15:35
by sesame
The evil these people can conjure is inhuman. Satan is reported to have bitterly complained, "These Agames are challenging my domain." :lol: :lol: :lol:

Re: ጉቦ ተከፍሎ የልጅህን መርዶ የምትሰማበት ቦት ትግራይ ትባላለች!

Posted: 10 Sep 2023, 16:44
by Digital Weyane
በትግራይ የልጆቼን መርዶ ለመስማት ገንዘብ ሴቭ እያደረግኩ ነው የሚል ንግግር መስማት የተለመደ ሆኗል። አንዳንዱ ጎፈንድሚ ከፍቷል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry: