Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Post
by Hameddibewoyane » 10 Sep 2023, 05:34
እንኳን ልትተገብረው ልታስበው የሚቀፉ ድርጊቶች ካድሬዎች ወያኔ።
1. ከወርሃዊ እርዳታ ተጠዋሪዎችና ተረጂዎች ላይ መስረቅ፣
2. በጥጋብ ተወጥረው በለኮሱት ጦርነት ላይ እነሱን ለማዳን ለሞቱት ወጣቶች ቤተሰቦች ሞታቸውን ለማርዳት ጉቦ መቀበል፣
3. ሲዋጉ የሞቱትን አባሎቻቸው ሬሳ ቆፍረው በማውጣት፣ የነሱ ያልሆነውን ኢሄ ነው የልጃችሁ ሬሳ በማለት ጉቦ በመቀበል አለም ላይ ተደርጎ የማያውቅ ግፍ እየፈጸሙ ነው።
![](https://scontent.fosl3-2.fna.fbcdn.net/v/t39.30808-6/376277580_626579859543751_2256862779299417137_n.jpg?_nc_cat=111&ccb=1-7&_nc_sid=5614bc&_nc_ohc=BVQVuh7_7ZwAX_DR62Q&_nc_ht=scontent.fosl3-2.fna&oh=00_AfDcS807AnriQZVrZVOzhXKUb-55__1c4MLZC60kt4GG8A&oe=650271CB)
-
euroland
- Member+
- Posts: 7957
- Joined: 08 Jun 2018, 12:42
Post
by euroland » 10 Sep 2023, 09:02
The worst people on planet, no humanity, no moral, no ethics
-
sesame
- Member+
- Posts: 6865
- Joined: 28 Feb 2013, 17:55