Page 1 of 1
Hello DDT! Where Are Youuu????????
Posted: 09 Sep 2023, 19:02
by Horus
Re: Hello DDT! Where Are Youuu????????
Posted: 09 Sep 2023, 19:46
by Misraq
This Pakistani is accused of being Fano sympathizer for his passionate reporting
Re: Hello DDT! Where Are Youuu????????
Posted: 09 Sep 2023, 20:14
by Abere
ሆረስ፥
የፓኪስታኑ አዘጋገብ በጣም ነው እያዝናና ያሳቀኝ።
ብርሃኑ ጁላ ምርኮኛ ካላሳያችሁኝ አላምንም እያለ ሲቆለል - የምርኮኛ ክምር ቆልለው አጠገቡት እንጅ ፋኖዎች። ፋኖዎች ቀደም ብለው ተናግረው ነበር ለ"መከላከያ ክብር" ሲባል ምርኮኛ አናሳይም የአገር ክብር ይነካል - ገመና አናጋልጥም በማለት ነበር። ፊይልድ ማርሻሉ ግን እምቢ አለ -ዋጋው ተሰጠው።