Page 1 of 1
እኛ የምንፈልገው ስርዓት "በኛ term በኛ condition"፤ አለበለዚያ ኢትዮጵያ እንደ ሶርያ ልናፈርሳት ነው - ፋኖ | የአማራ ህዝባው ግንባር
Posted: 09 Sep 2023, 05:58
by sarcasm
"እኛ የምንፈልገው ስርዓት "በኛ term በኛ condition"፤ አለበለዚያ ኢትዮጵያ እንደ ሶርያ ልናፈርሳት ነው - ፋኖ
Re: እኛ የምንፈልገው ስርዓት "በኛ term በኛ condition"፤ አለበለዚያ ኢትዮጵያ እንደ ሶርያ ልናፈርሳት ነው - ፋኖ | የአማራ ህዝባው ግንባር
Posted: 09 Sep 2023, 18:40
by Abere
የፋኖ ግብ
<<< መነሻችን አማራ፤መድረሻችን ኢትዮጵያ>>> የሚል ነው።
እንኳን ከዘመነ ወያኔ ወደ ዘመነ ፋኖ-ኢትዮጵያ አደረሰህ!!!!
Re: እኛ የምንፈልገው ስርዓት "በኛ term በኛ condition"፤ አለበለዚያ ኢትዮጵያ እንደ ሶርያ ልናፈርሳት ነው - ፋኖ | የአማራ ህዝባው ግንባር
Posted: 09 Sep 2023, 20:33
by sarcasm
Abere wrote: ↑09 Sep 2023, 18:40
የፋኖ ግብ
<<< መነሻችን አማራ፤መድረሻችን ኢትዮጵያ>>> የሚል ነው።
እንኳን ከዘመነ ወያኔ ወደ ዘመነ ፋኖ-ኢትዮጵያ አደረሰህ!!!!
"እስክንድር ነጋ መነሻችን አማራ መድረሻችን ኢትዮጵያ ናት ይላል፤ ኦነግ ሸኔ መነሻው ኦሮምያ መድረሻው ኢትዮጵያ ናት . . . . "
Re: እኛ የምንፈልገው ስርዓት "በኛ term በኛ condition"፤ አለበለዚያ ኢትዮጵያ እንደ ሶርያ ልናፈርሳት ነው - ፋኖ | የአማራ ህዝባው ግንባር
Posted: 10 Sep 2023, 12:32
by Abere
<<< መነሻችን ዴዴቢት፤ መድረሻችን ዐባይ ትግራይ ሪፓብሊክ >>> ትህነግ/ወያኔ።
<<< ስንኖር ኦሮሙማ፤ ስንሞት ኦሮምያ >>> ኦነግ-ብልፅግና/ሼኔ።
<<<መነሻችን አማራ፤ መድረሻችን ኢትዮጵያ >>> ፋኖ።
Re: እኛ የምንፈልገው ስርዓት "በኛ term በኛ condition"፤ አለበለዚያ ኢትዮጵያ እንደ ሶርያ ልናፈርሳት ነው - ፋኖ | የአማራ ህዝባው ግንባር
Posted: 18 Nov 2023, 14:06
by sarcasm
"እኛ የምንፈልገው ስርዓት በኛ term በኛ condition እንመሰርታለን!" የአማራ ሕዝባዊ ግንባር
ፋኖ ሊመሰርተው የሚፈልገው ስርዓት - 80 ብሔርና ብሔረሰቦች You Don't Matter እየተባላቹ ነው
Please wait, video is loading...