ፋኖ ብርሃኑ ጁላን ቋቅ እስኪለው የምርኮኛ ቪድዮ እና ፎቶ ግብዣ አጠገበው።እወራረዳለሁ በማርሻል ማዕረጌ - በስልጣኑ ካባ፤ ምርኮኛ አሳይቶኝ ይውሰደው ፋንታው ሙሃባ።
Posted: 07 Sep 2023, 17:35
ፋኖ ብርሃኑ ጁላን ቋቅ እስኪለው የምርኮኛ ቪድዮ እና ፎቶ ግብዣ አጠገበው።
እወራረዳለሁ በማርሻል ማዕረጌ - በስልጣኑ ካባ፤
ምርኮኛ አሳይቶኝ ይውሰደው ፋንታው ሙሃባ።
ፋንታሁን ሙሃባ ልበሰው ማርሻሉን፥
የፋኖን ጀግንነት ከፍ አድርገህ አርማውን።
እወራረዳለሁ በማርሻል ማዕረጌ - በስልጣኑ ካባ፤
ምርኮኛ አሳይቶኝ ይውሰደው ፋንታው ሙሃባ።
ፋንታሁን ሙሃባ ልበሰው ማርሻሉን፥
የፋኖን ጀግንነት ከፍ አድርገህ አርማውን።