የኢትዮጵያ ፖለቲካ የግርጌ ማስታወሻ የሆነው ብርሃኑ ነጋ አሰልቺ አቺ ቢቺቺ! የኦሮሙማን ተረኛነት በኮሌጅ ኮርስ ጀስቲፋይ የማድረግ ዝባዝንኬ!
Posted: 06 Sep 2023, 20:36
ከተጠቁና ከተረገጡ ሕዝብ ጋር መወገን ያቃተው አድር ባይ ምሁር አብስትራክት የኮሌጅ ሃሳቦች ዲሪቶ በመጠቃቀስ የቆሰለ ሕሊናውን ሊያክም አይችልም! የአንድ ኪክታተር መሰሶ ሆኖ ስለሰው ልጅ ነጻነት እድገትና ደህነንት መቀባጠርን ጉራጌ አቺ ቢቺቺ ይለዋል ! ፍሬ የሌለው ቺት ቻት ማለት ነው! ልብ በሉ የብርሃኑ ነጋ ተሟጋቾች የኦሮሙማ ሚዲያዎች ናቸው!