Page 1 of 1

የሞራል ልዕልና ልዩነት "የአማራ ገበሬ የገደለውን ኦነግ ከማረከው በኋላ የሞተው ይበቃል ዱላ እንዳያርፍበት" የኦነግ አብይ ታጣቂ ግን የዚህን ገበሬ 21 ዩኒቨርስቲ ልጃገረድ ተማሪዎች በላ

Posted: 06 Sep 2023, 09:23
by Abere
የሞራል ልዕልና ልዩነት "የአማራ ገበሬ የገደለውን ኦነግ በጦር ከማረከው በኋላ የሞተው ይበቃል ዱላ እንዳያርፍበት" እያለ ሲንከባከብ፤ የኦነግ ሽመልስ እና አብይ ታጣቅ ግን የዚህን ገበሬ 21 ዩኒቨርስቲ ልጃገረድ ተማሪዎች የውሃ ሽታ ካደረጋቸው አመታት ተቆጠሩ።